News

Media > News

UN, African Forestry Experts Describe Ethiopia’s GLI Continental Benchmark.

United Nations (UN) and African forestry experts have praised Ethiopia’s Green Legacy Initiative (GLI) as a leading model of large-scale environmental restoration in Africa. The experts also...

የዓለም አቀፍ የደን ምርምር ህብረት ተቋም (IUFRO) አመራሮች በኢትዮጵያ ደን ልማት ጉብኝት

ከመስከረም 25 እስከ 30/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ SPIN (Science Policy Information Network) Africa ውይይት ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ ደን ልማት በመገኘት በልማቱ እና በምርምር ዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ ተሞክሮዎችን በመመልከት ገለፃና ማብራሪያ ተደርጎላቸዋል፡፡ በእለቱ የልኡካን ቡድኑ...

SPIN (Science Policy Information Network) Africa

የኢትዮጵያ ደን ልማት ከዓለም አቀፍ የደን ምርምር ህብረት ተቋም (IUFRO) ጋር በመተባባር ከተለያዩ ሀገራት የተጋበዙ የደን ሳይንቲስቶች የሚሳተፉበት ዓለም አቀፍ የቦርድ አባላት ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የዓለም የደን ምርምር ድርጅቶች ዩንዮን (IUFRO) በ1892 እ.ኤ.አ. በጀርመን ኤበርስዋልዴ...

አሳታፊ የደን አስተዳደር ጠቀሜታ

በኢትዮጵያ እተተገበረ ያለው አሳታፊ የደን አስተዳደር ለምግብ ዋስትና፣ ለተለያዩ የገቢ ምንጮች፣ ለጠንካራ ኑሮ እና ለዘላቂ ደን ልማት አስተዋፆኦ እያበረከተ መሆኑ በጥናት መረጋገጡ ተገለፀ፡፡አሳታፊ የደን አስተዳደር ለአካባቢው ማኅበረሰብ የደን ባለቤትነትና የማስተዳደር መብት በመስጠት ማኅበረሰቡ የተፈጥሮ ማር፣ የዱር...

CLIMATE INITIATIVE KICKS OFF TO BOOST RESILIENCE ACROSS ETHIOPIA.

Ethiopia’s ambitious efforts to combat climate change took a significant step forward today with the official launch of a major land restoration and community resilience project funded by the Global...

የኢትዮጵያ ደን ልማት ባለሞያዎች በቻይና ተሞክሮዎች

የኢትዮጵያ ደን ልማት ባለሙያዎች በቻይና የደንና ግራስ ላንድ ተቋም ጋባዥነት ያገኙትን የአጭር ጊዜ ስልጠናና የተግባር ምልከታ “የምርምር-ለልማት” ሲምፖዚየም ላይ ቀርቦ ውይይት ተካሄደ፡፡በኢትዮጵያ ደን ልማት የሰው ሰራሽ ምርምር ዳይሬክተር ዶ/ር አባይነህ ደረሮ በመደበኛው...

የክረምት በጎ አገልግሎት ሜጋ ከተማ፣ ቦረና

በሀገራችን የተካሄደውን ለውጥ ሙሉና ዘላቂነት ያለው ለማድረግ የክረምት በጎ አገልግሎት ስራዎችንና ሌሎች ሀገራዊ ኢኒሼቲቮችን ሁሉም አካላት ተደምረው መተግበር የምንፈልገውን ሀገራዊ ብልፅግና በአጠረ ጊዜ ማሳካት ያስችለናል ተባለ ...

“የኅብር ቀን” የኢትዮጵያ

ጳጉሜ 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ****************®*************** የኢትዮጵያ ደን ልማት አመራሮችና ሰራተኞች “የኅብር ቀን” የኢትዮጵያ ማንሰራራት በሚል መሪ መልእክት ዛሬ ጳጉሜ አራት በልዩ ልዩ የሁነት ዝግጀቶች ተክብሯል፡፡ ኢትዮጵያ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ የጳጉሜ...

የደን ምርት ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች ለአካባቢው ነዋሪዎች ዘርፈ ብዙ አስተዋፅኦዎችን እያበረከቱ እንደሚገኙ ተገለፀ፡

ጳጉሜ / 2018 ዓ.ምሲዳማ ክልል፤ ይርጋለም ወረዳ******************®****************በሲዳማ ክልል ይርጋለም ወረዳ “የቻንኪ” የደን ምርት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ የሚሰሩ የአካባቢው ወጣቶች የስራ እድል እንደተፈጠረላቸው ገለፁ፡፡የማህበረሰቡ የአኗኗር ዘይቤ መቀየርና የህዝብ ቁጥር...
Scroll to Top