ከሀገራዊ አረንጓዴ ልማት ወደ ዓለም አቀፍ አየር ንብረት መድረክ
ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ረገድ ያስመዘገበቻቸውን ታላላቅ ሀገራዊ ስኬቶችና የአረንጓዴ ልማት ጥረቶች ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማካፈል በCOP31 ጉባኤ ላይ ስኬቷን ይዛ ተሳትፎ ታደርጋለች። ሀገራችን ዘላቂና አየር ንብረትን የሚቋቋም የወደፊት ጊዜን በመገንባት ረገድ የበኩሏን ድርሻ ለማበርከትና ሀገራዊ ራዕይዋን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማንፀባረቅ ሙሉ ዝግጅቷን አጠናቃለች። በአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር እና በታዳሽ ኃይል ልማት ሚናዋን ያረጋገጠችው ኢትዮጵያ
ከሀገራዊ አረንጓዴ ልማት ወደ ዓለም አቀፍ አየር ንብረት መድረክ Read More »
News