Negash Mebrat

የሠንደቅ ዓለማ ቀን

የብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማችን በህገ መንግስት ተደንግጎና ቀኑ ደግሞ በየአመቱ ተከብሮ እንዲውል በአዋጅ ቁጥር 863/2006 ጥቅምት ወር በገባ የመጀመሪያው ሰኞ እዲከበር ተደንግጎ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ የሠንደቅ ዓለማ ቀን በየዓመቱ በልዩ ልዩ ዝግጀቶች የሚከበር ሲሆን ዘንድሮ ለ19ነኛ ጊዜ “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን!” በሚል መሪ መልዕክት በሀገር አቀፍ ደረጃ በድምቀት ተከብሯል። በዚሁ ሀገራዊ ማዕቀፍ መሠረት በአሉ በኢትዮጵያ ደን

የሠንደቅ ዓለማ ቀን Read More »

አረንጓዴ ዐሻራ ኢኮኖሚያዊ ትሩፋት

የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብሩም የግብርና ምርታማነትን በማገዝ ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጠቀሜታ ያስገኘ ዓለም አቀፍ ተነሳሽነት ነው። በኢትዮጵያ ደን ልማት የተፈጥሮ ደን መሪ ሥራ አስፈጻሚ ካብታሙ ግርማ ለኢዜአ እንዳሉት፤ ደን የአካባቢ መራቆትና የሥነ-ምኅዳር ደህንነትን በመጠበቅ ለግብርና ምርታማነት ጉልህ ጠቀሜታ አለው። የደን ሽፋን ዕድገትም አየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን በመቀነስ ብርቅዬ እንስሳትና የብዝኅ ሕይወት ደኅንነትን ለማረጋገጥ ከፍተኛ

አረንጓዴ ዐሻራ ኢኮኖሚያዊ ትሩፋት Read More »

UN, African Forestry Experts Describe Ethiopia’s GLI Continental Benchmark.

United Nations (UN) and African forestry experts have praised Ethiopia’s Green Legacy Initiative (GLI) as a leading model of large-scale environmental restoration in Africa. The experts also emphasized that its science-based policies and agroforestry are essential to sustaining its gains and improving community livelihoods. Juliette Biao, Director of the Secretariat of the United Nations Forum

UN, African Forestry Experts Describe Ethiopia’s GLI Continental Benchmark. Read More »

የዓለም አቀፍ የደን ምርምር ህብረት ተቋም (IUFRO) አመራሮች በኢትዮጵያ ደን ልማት ጉብኝት

ከመስከረም 25 እስከ 30/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ SPIN (Science Policy Information Network) Africa ውይይት ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ ደን ልማት በመገኘት በልማቱ እና በምርምር ዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ ተሞክሮዎችን በመመልከት ገለፃና ማብራሪያ ተደርጎላቸዋል፡፡ በእለቱ የልኡካን ቡድኑ የተቋሙን የላብራቶሪ መሰረተ ልማትና እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን የጎበኙ ሲሆን በዘርፉ ባለፉት አመታት ስለተሰሩ ስራዎችና ያሉባቸውን ክፍተቶች አስመልከቶ ዶክተር አለማየሁ ኢሳያስ በኢትዮጵያ ደን

የዓለም አቀፍ የደን ምርምር ህብረት ተቋም (IUFRO) አመራሮች በኢትዮጵያ ደን ልማት ጉብኝት Read More »

SPIN (Science Policy Information Network) Africa

የኢትዮጵያ ደን ልማት ከዓለም አቀፍ የደን ምርምር ህብረት ተቋም (IUFRO) ጋር በመተባባር ከተለያዩ ሀገራት የተጋበዙ የደን ሳይንቲስቶች የሚሳተፉበት ዓለም አቀፍ የቦርድ አባላት ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የዓለም የደን ምርምር ድርጅቶች ዩንዮን (IUFRO) በ1892 እ.ኤ.አ. በጀርመን ኤበርስዋልዴ የተመሠረተ እና ዋና መሥሪያ ቤቱ በኦስትሪያ ቪየና ከተማ የሚገኝ፣ በደን ሳይንስ ዘርፍ በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ

SPIN (Science Policy Information Network) Africa Read More »

አሳታፊ የደን አስተዳደር ጠቀሜታ

በኢትዮጵያ እተተገበረ ያለው አሳታፊ የደን አስተዳደር ለምግብ ዋስትና፣ ለተለያዩ የገቢ ምንጮች፣ ለጠንካራ ኑሮ እና ለዘላቂ ደን ልማት አስተዋፆኦ እያበረከተ መሆኑ በጥናት መረጋገጡ ተገለፀ፡፡አሳታፊ የደን አስተዳደር ለአካባቢው ማኅበረሰብ የደን ባለቤትነትና የማስተዳደር መብት በመስጠት ማኅበረሰቡ የተፈጥሮ ማር፣ የዱር ቡና እና ቅመማ ቅመሞ የመሳሰሉ ጠቃሚ የደን ምርቶችን አምርቶ ለገበያ እንዲያቀርቡ በማስቻል የገቢ ምንጮችን እያሰፋ ይገኛል። ይህ ኢኮኖሚያዊ ትስስር

አሳታፊ የደን አስተዳደር ጠቀሜታ Read More »

CLIMATE INITIATIVE KICKS OFF TO BOOST RESILIENCE ACROSS ETHIOPIA.

Ethiopia’s ambitious efforts to combat climate change took a significant step forward today with the official launch of a major land restoration and community resilience project funded by the Global Environment Facility (GEF) Least Developed Countries Fund (LDCF).Titled “Scaling up the Green Legacy Initiative best practices to enhance the climate resilience of smallholder farmers and

CLIMATE INITIATIVE KICKS OFF TO BOOST RESILIENCE ACROSS ETHIOPIA. Read More »

የኢትዮጵያ ደን ልማት ባለሞያዎች በቻይና ተሞክሮዎች

የኢትዮጵያ ደን ልማት ባለሙያዎች በቻይና የደንና ግራስ ላንድ ተቋም ጋባዥነት ያገኙትን የአጭር ጊዜ ስልጠናና የተግባር ምልከታ “የምርምር-ለልማት” ሲምፖዚየም ላይ ቀርቦ ውይይት ተካሄደ፡፡በኢትዮጵያ ደን ልማት የሰው ሰራሽ ምርምር ዳይሬክተር ዶ/ር አባይነህ ደረሮ በመደበኛው “የምርምር-ለልማት” ሲምፖዚየም ላይ ያገኙትን የአጭር ጊዜ ስልጠናና የተግባር ምልከታ ተሞክሮዎችን ስኬት ለኢትዮጵያ ደን ልማት ባለሙያዎችና ተመራማሪዎች አካፍለዋል፡፡ዶክተር አባይነህ ያገኙትን ልምድ “የምርምር-ለልማት” ሲምፖዚየም ላይ

የኢትዮጵያ ደን ልማት ባለሞያዎች በቻይና ተሞክሮዎች Read More »

Scroll to Top