On Dec 24, 2024 207 Addis Ababa, December 24, 2024 (FMC) –– Ethiopia’s House of People’s Representatives (HoPR) has unanimously passed a proclamation for the establishment and administration of the Green Legacy initiative and degraded land rehabilitation special fund. This move is expected to enhance Ethiopia’s collaboration and benefits from development partners in the forestry sector. During its 12th regular session of the 4th year held today, the 6th HoPR passed the bill as Proclamation No. 1361/2017. It is worth noting that the draft proclamation for the special fund for the Green…
Read Moreየአረንጓዴአሻራ የተጎዱ መሬቶች ማገገሚያ ፈንድ
በኢፌዲሪ የኢትዮጵያ ደን ልማት Ethiopian Forestry Development-EFD Favorites · 2h · #የአረንጓዴአሻራ የተጎዱ መሬቶች ማገገሚያ ፈንድ See Translation Amhara Media Corporation/ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን 4h · የጸደቀው ረቂቅ አዋጅ የተጎሳቆሉ አካባቢዎችን በደን ልማት መልሰው እንዲያገግሙ ያደርጋል። አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ደን ልማት ትናንት ታኀሣሥ 15 2017 ዓ.ም የጸደቀውን የአረንጓዴ አሻራ እና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያ እና አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር ከበደ ይማም የጸደቀው ረቂቅ አዋጅ በኢትዮጵያ የተጎሳቆሉ አካባቢዎችን በደን ልማት እና በጥምር ደን ግብርና መልሰው እንዲያገግሙ ያደርጋል ብለዋል። ከፍተኛ የኾነ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ…
Read Moreየህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአረንጓዴ አሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አስተዳደር አዋጅን አጸደቀ
Ministry of Agriculture – Ethiopia (አዲስ አበባ፣ ታኀሳስ 15 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን ውጤታማ በሆነ መልኩ ያስችላል የተባለውን የአረንጓዴ አሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን በሙሉ ድምፅ አጸደቀ። በምክር ቤቱ 12ኛ መደበኛ ስብሰባ የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ደሳለኝ ወዳጆ አዋጁን የተመለከተ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ አቅርበዋል። አዋጁ በኢትዮጵያ የተጀመረውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ውጤታማና ቀጣይነት ባለው መልኩ ለመምራት በልዩ ፈንድ እንዲደገፍ የሚያስችል መሆኑ ተጠቅሷል። አቶ ደሳለኝ ባለፉት ስድስት ዓመታት የተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ የተጎሳቆለ መሬት እንዲያገግም ከማድረግ…
Read Moreሰኞን ስንመርጥ የስራ መጀመሪያችንን ተፈጥሮን በመታደግ እንድንጀምር ነው። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
. . . ሰኞን ስንመርጥ የስራ መጀመሪያችንን ተፈጥሮን በመታደግ እንድንጀምር ነው። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ #ethiopiangreenlegacy! https://www.facebook.com/watch/?v=3088734371423337
Read Moreየአረንጓዴ አሻራ ጥረታችን እንድምታዎችና ፋይዳዎች ሀምሌ 12/2015 ዓ.ም
የአረንጓዴ አሻራ ጥረታችን እንድምታዎችና ፋይዳዎች ሀምሌ 12/2015 ዓ.ም Media Monitoring #EtvDagu https://www.facebook.com/watch/?v=273417668711246
Read Moreበአንድ ጀምበር 500ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቋል። ክቡር ዶ/ር ግርማ አመንቴ በኢፌዲሪ የግብርና ሚኒስትር
በአንድ ጀምበር 500ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቋል። ክቡር ዶ/ር ግርማ አመንቴ በኢፌዲሪ የግብርና ሚኒስትር https://www.facebook.com/watch/?v=828293475344056
Read Moreየቆላ ቀርቀሃ ልማት በአባይ ሸለቆ (ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2015 ዓ.ም)…/አሚኮ/
https://youtu.be/mz6bu5NxCAc
Read Moreኢትዮጵያ እያከናወነች ያለችው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር አህጉራዊ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያግዝ ነው ….
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3030442 ኢዜአ አማርኛ (https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3030442) አዲስ አበባ ሰኔ 30/2015 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለችው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር አህጉራዊ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ስርዓትን ለመገንባት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያበረክት ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር አቶ ከበደ ይማም ተናገሩ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አነሳሽነት የተጀመረው አገራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ጅማሮውን ሐምሌ 2011 ዓ.ም አምስተኛ ዓመታትን አስቆጥሯል። በመጀመሪያው ምዕራፍም በአራት ዓመታት ውስጥ 20 ቢሊዮን ችግኝ የመትከል ዓላማን በማንገብ በአገር አቀፍ ደረጃ ከዕቅድ በላይ ከ25 ቢሊዮን በላይ የተለያዩ የእጽዋት ችግኞች መተከላቸው ይታወሳል። በሁለተኛው ምዕራፍ ደግሞ ”ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ ሃሳብ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር በተያዘው ዓመት በአገር…
Read Moreበግብርና ሚኒስቴር በአዲሱና በቀድሞው ሚኒስትር መካከል የስራ ርክክብ ተደረገ
በግብርና ሚኒስቴር የቀድሞው ሚንስትር አቶ ዑመር ሁሴን ለአዲሱ የግብርና ሚኒስቴር ሚንስትር ለዶ/ር ግርማ አመንቴ የስራ ርክክብ አደረጉ፡፡ በዚህም ባለፉት አራት ዓመታት የተሰሩ ዋና ዋና የግብርና ስራዎች ላይ አቶ ዑመር ሁሴን ገለጻ አድርገዋል፡፡ በመሆኑም ጥሩ ውጤት የተመዘገበባቸው ዋና ዋና ስራዎች እና ትኩረት ሊሰጥባቸው የሚስፈለጉ ቦታዎችን በመጥቀስ ገልጸዋል፡፡ በዚህም ግብርናው ባለፉት አመታት በስንዴ ምርት፣ በአርንጓዴ አሻራና መሰል ስራዎች ጥሩ ውጤት እንዳስመዘገበ ተገልጿል፡፡ ይህንን ይበልጥ ለማዘመንና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ በኢንቨስትመንትና በመካናይዜሽን ላይ ትኩረት ተሰጥቶ መስራት እንዳለበት ተገልጿል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ትኩረት ሊሰጥባቸው የሚገቡ በምርጥ ዘር አቅርቦት፣ በመስኖ ስራ፣ እንዲሁም ተጨማሪ ግብርናውን አጋዥ የሆነ ፋይናንስ…
Read Moreበአረንጓዴ አሻራ ደንን ማልማት
በአረንጓዴ አሻራ ደንን ማልማት በሚል መርህ በወልመራ አካባቢ በተደረገን የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ላይ ክቡር አቶ ከበደ ይማም የኢትዮጵያ የደን ልማት ዋና ዳይሬክተር እና ዶ/ር ሞቱማ ቶሌራ የኢትዮጵያ የደን ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር የሰጡትን ማብራሪያ ከዚህ በታች የተቀመጠው የ YouTube link በመጫን መከታተል ይቻላል፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=rGMqLxM1QU4
Read More