የሃበሻ ጥድ
የኢትዮጵያ ደን ልማት በኦስትሪያ ከቦኩ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ከ2023 ጀምሮ እያከናወነ ያለውን የሃበሻ ጥድን በቁርጥራጭ (Cuttings) የማባዛት ዘዴን በተመለከተ ለባለድርሻዎች ስልጠና ተሰጠ።በቁርጥራጭ የማባዛት ዘዴ ዘር ለማግኘት አስቸጋሪ ለሆኑ፣የመብቀል አቅማቸው ዝቅተኛ ለሆኑ እና ለማደግ ረጅም ጊዜ ለሚወስዱ ሀገር በቀል የዛፍ ዝርያዎች ዘርን ሳይጠብቁ ዓመቱን ሙሉ በፍጥነት እና በብዛት ችግኝ ለማፍራት ያስችላል። በተጨማሪም የእናት ተክልን ጥሩ ባህሪያት