EEFRI, 04/11/2020, Addis Ababa የኢትዮጵያ የአካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት ከአማራ መልሶ ማቋቋም ልማት ድርጅት (አመልድ) እጽዋት ቲሹ ካልቸር ላብራቶሪ ጋር በመተባበር ላለፉት ሁለት አመታት የቆላ ቀርከሃን በብዛት ለማባዘት የሚያስችል ፕሮቶኮል ለማውጣት የተደረገው ምርምር ውጤታማ ሆኗል፡፡ በዓለማችን ከ1600 በላይ የቀርከሃ ዝርያዎች ሲኖሩ በኢትዮጵያ ሀገር በቀል የሆኑ የቆላና የደጋ የሚባሉ ሁለት የቀርከሃ ዝርያዎች እንዳሉ መረጃዎች ያሰረዳሉ፡፡ ቀርከሃ በዘሩ መራባት የሚችል ቢሆንም ፍሬውን ለማግኘት በረጅም አመት አንድጊዜ የሚያብብ በመሆኑና በተለያዩ ተባዮችና በሽታዎች ምክንያት በአንድ ጊዜ ብዙ ዘር ለማግኘት አስቸጋሪ ነው፡፡
Read MoreCategory: Research News
የቆላ ቀርከሃን ለማባዘት የሚያስችል ፕሮቶኮል ለማውጣት የተደረገው ምርምር ውጤታማ ሆኗል
EFRI, 04/11/2020 ኢንስቲትዩታችን (የኢትዮጵያ የአካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት)ከአማራ መልሶ ማቋቋም ልማት ድርጅት (አመልድ) እጽዋት ቲሹ ካልቸር ላብራቶሪ ጋር በመተባበር ላለፉት ሁለት አመታት የቆላ ቀርከሃን በብዛት ለማባዘት የሚያስችል ፕሮቶኮል ለማውጣት የተደረገው ምርምር ውጤታማ ሆኗል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ፕሮቶኮሉን በመጠቀምና ችግኝ በማምረት በተለያየ ሰው ሰራሽ ችግር ምክንያት በተራቆተው የአባይ ተፋሰስ የሚገኘውን የተወሰነውን ቦታ በቆላ ቀርከሃ ለመሽፈን እጽዋቱ በብዛት እየተባዛ ይገኛል ፡፡
Read Moreየደን ሀብት ዘላቂ ልማት ትኩረት ይሻል
ዛፍን በመትከል አለማችንን የተሻለች በማድረግ ከፍተኛ ተፅዕኖ ማምጣት ይቻላል፡፡ ዛፍን በአግባቡ ከያዝነው ቁሳቁስና የተለያዩ ግልጋሎቶችን በመስጠት ከፍተኛ ጠቀሜታ ይሰጠናል፡፡ ዛፍ ከጠፋ ቀጣይነት ያለው ህይወት ጥያቄ ውስጥ ይገባል፡፡ የዛፎች መኖር የህልውና ዋስተና ናቸው፡፡ ደን ሊሻሻል፣ ሊያድግ እና ሊጠበቅ የሚችል ታዳሽ የሆነ ሃብታችን ነው፡፡ ዓለምን የተሻለች ለማድረግና ለማስቀጠል ዛፍን እንደመትከልና መንከባከብ የመሰለ አስደሳችና ቀላል ዘዴ የለም፡፡ በ1992 በተደረገው የመሬት ጉባኤ (Earth Summit) ብዝሀ ሕይወት፤ የአየር ንብረት ለውጥና በረሃማነት ጉዳይ ጀምሮ ስለደን በተደጋጋሚ ትኩረት እንዲሰጠው የተወሰነ ሲሆን በተለይ በ2012 በተደረገው የሪዮ ስብሰባ የዓለም መንግስታት የተቀናጀ የዘላቂ ልማት በኢኮኖሚ በማህበራዊ እና በአካባቢያዊ ዘርፎች እንዲረጋገጥ…
Read MoreH.E. Ato Kebede Yimam, has opened a national workshop at Adama
A national research workshop on sustainable natural resources management for combating desertification and land degradation in arid and semi-arid areas of Ethiopia has taken place from August 14-15, 2018 at Adama. More than 75 participants invited from the federal and regional research, higher learning and development institutions have attended the workshop. A welcome speech was made by Dr. Abiyot Birihanu, Director General of EEFRI and Officially opened by His Excellency Ato Kebede Yimam, State Minister of the Ministry of Environment, Forest and Climate Change (MEFCC). The state minister has explained…
Read More