የኢትዮጵያ የደን ልማት ሰራተኞች 2014 ዓ.ም. ለአረንጓዴ አሻራ መረሀ ግብር ተሳትፎ የደን ተከላ ፕሮግራም በመናገሻ አካባቢ ክቡር አቶ ከበደ ይማም የኢትዮጵያ የደን ልማት ዋና ዳይሬክተር እና ምክትል ዋና ዳይሬክትር ዶ/ር ሞቱማ ቶሌራ በተገኙበት የተከላ ስነስርዓቱ ተከናውኗል፡፡ የፕሮግራሙን አጠቃላይ ይዘት ለመረዳት ቪዲዮውን ይመለከቱ፡፡
Related posts
-
በአረንጓዴ አሻራ ደንን ማልማት
በአረንጓዴ አሻራ ደንን ማልማት በሚል መርህ በወልመራ አካባቢ በተደረገን የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ላይ ክቡር አቶ... -
ኢቲቪ ወቅታዊ- አረንጓዴ አሻራ Etv | Ethiopia | News
ክቡር አቶ ከበደ ይማም የኢትዮጵያ የደን ልማት ዋና ዳይሬክተር እና አቶ ተፈራ ታደሰ በግብርና ሚ/ር የተፈጥሮ... -
የ4ኛው አረንጓዴ አሻራ መሪ ቃል “አሻራችን ለትውልዳችን” የሚል ነው፡፡
የ4ኛው አረንጓዴ አሻራ አገር አቀፍ መረሀ ግብር ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት መክፈቻን በከፊል ለማየት ከዚህ በታች የሚገኘውን...