August 6, 2026 By: Mesafint Brlie (FMC). *******************®***************** Addis Ababa, August 5, 2026 (FMC) — What began in 2019 as a national response to environmental degradation has grown into one of Ethiopia’s most ambitious development movements, extending beyond forest restoration to support food sovereignty, climate resilience and sustainable economic transformation. Through the Green Legacy Initiative, Ethiopia has transformed tree planting into a nationwide movement that combines environmental restoration with broader development goals, including agricultural productivity, ecosystem protection and improved livelihoods. Since its launch, Ethiopia has planted more than 54.5 billion…
Read MoreNews
Ethiopian Forestry Development Farewells the Norwegian Ambassador to Ethiopia.
August 6, 2026 Addis Ababa *****************®**************** In an official farewell ceremony marking the end of a pivotal diplomatic tenure, Ethiopian Forestry Development (EFD) bade farewell to the outgoing Royal Norwegian Ambassador to Ethiopia, Stian Christensen. The ceremony celebrated over a decade of robust bilateral cooperation in forest conservation, forest landscape restoration, sustainable forest management, forest sector transformation, climate resilience, and carbon finance, honoring Ambassador Christensen’s role in elevating the partnership between Ethiopia and Norway. The farewell ceremony aimed to meet the following objectives. 1. Honoring a Key Architect of Climate…
Read Moreእንኳን ደስ አለን! Congratulations!
*በዛሬው እለት ከ800ሚሊ በላይ ችግኞች ተተክለዋል! *800Million Seedlings Planted a Day! *በዘንድሮ ክረምት ለመትከል ከታቀደው የ8ቢሊዮን ችግኞች ውስጥ እስከዛሬ 6.5ቢሊዮን ችግኞች ተተክለዋል። * 6.5 Billion of the 8 Billion Targets Planted!
Read Moreለችግኞች ፅድቀትና እድገት የአተካከል ጥንቃቄና ከተከላ በኋላ የሚደረገው እንክብካቤ ወሳኝነት አለው ተባለ። “እስከ ቀን እኩሌታ በመላ ሀገራችን 578.6 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል።”
ሀምሌ 27/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ****************®************ የኢትዮጵያ ደን ልማት አመራሮችና ሠራተኞች “ተስፋን እንትከል!!” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ አራብሳ ቂርቆስ አደባባይ አካፋይ ዛሬ ማለዳ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ባለፉት ሰባት ዓመታት ውስጥ በተደራጀ የህዝብ ተሳትፎና ንቅናቄ ከ48 ቢለዮን በላይ የተለያየ ፋይዳ ያላቸው ችግኞች መትከል ተችሏል፡፡ በያዝነው የክረምት ወራትም 8 ቢሊዮን ችግኞችን የመትክል ስራ እየተከናወነ ሲሆን በአንድ ጅምበር 8 መቶ ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ደን ልማት አመራሮችና ሠራተኞች “ተስፋን እንትከል!!” በሚል መሪ ሀሳብ የአንድ…
Read Moreአረንጓዴ ዐሻራ፡ የምግብ ዋስትና የጀርባ አጥንት።
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ****************®**************** የአየር ንብረት መለዋወጥ፣ የአፈር ምርታማነት መቀነስ እና የደን ሽፋን መሳሳት በዓለም አቀፍ ደረጃ ምርትና ምርታማነት ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ በተለይም ግብርና የኢኮኖሚያቸው የጀርባ አጥንት ለሆነ የአፍሪካ ሀገራት ምርታማነት ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ ከፍተኛ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ይህንን ዘርፈ ብዙ ችግር ለመቋቋም እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከምትከውናቸው ተግባራት መካከል በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጪነት የተጀመረው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዋነኛው ነው። ይህ ንቅናቄ የደን ሽፋንን ለማሳደግ የሚደረግ ዘመቻ ብቻ ሳይሆን፤ የተፈጥሮ ሀብትን መልሶ በማልማት የሀገሪቱን የምግብ ዋስትና በዘላቂነት ለማረጋገጥ የተነደፈ…
Read Moreተናበበ “የአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት“ ስርዐት መዘርጋት በደን ዘርፍ እየተመዘገበ ለሚገኘው ሀገራዊ ስኬት የላቀ ሚና እንዳበረከተ ተገለፀ፡፡
ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም (ኢ.ደ.ል) ************************®********************* የኢትዮጵያ ደን ልማት ተቋም ከክልል ባለድርሻዎች ጋር የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅና መናበብ የውይይት መድረክ አካሄደ፡፡ ሀገራዊ የአስር አመታት መሪ ዕቅድን መነሻ በማድረግ ደን ዘርፍ የመካከለኛ ዘመን እቅድ ላለፉት ሶስት ዓመታት ሲተገበር የቆየ ሲሆን ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በደን ዘርፍ ለማሳካት የተጣሉና በደን ልማት፤ በደን ጥበቃና እንክብካቤ፤ በደን ውጤቶች ግብይትና በዘርፉ ከሚከናወኑ የምርምር ተልዕኮዎች በስኬታማነት እየተተገበሩ ቆይተዋል፤ ስኬትም ተመዝግቧል፡፡ በዚሁ ማዕቀፍ መሰረት የዘርፉ ያለፈው በጅት ዓመት በተለዩ 12 ግቦች ተለይቶና ዒላማ ተቀምጦ ሲተገበር የቆየ ሲሆን ተቋሙ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀመጠውን “የአንድ…
Read Moreበዘንደሮው የክረምት ወራት በአረንጓዴ አሻራ ብሔራዊ መርሃ ግብር ለመትከል ከታቀደው ችግኞች 4.7 ቢሊዮን ያህል መተከሉ ተገለፀ፡
ሀምሌ 17/2018 ዓ.ም *************®************** የኢትዮጵያ ደን ልማት አመራሮችና ሠራተኞች የ2018 በጀት ዓመት እቅድ አፈፀፀም ሪፖርት ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ አካሄዱ፡፡ በእቅድ አፈፃፀምና ትውውቅ መድረኩ ተቋሙ በበጀት አመቱ ለማሳካት ያቀደውን እቅድ የፊዚካል ስራዎች 98.6% እንዲሁም በካፒታል በጀት አፈፃፀም 99.4% በአማካይ ደግሞ የዕቅዱን 94.4% በማከናወን ከፍተኛ አፈፃፀም አስመዝግቧል። በበጀት አመቱ ለማከናወን የተያዙት ግቦች በሙሉ ከዘጠና ፐርሰንት በላይ አፈፃፀም የተመዘገበባቸው ሲሆን በተለይም ለልማት የሚውል ሀብት ከተለያዩ አካላት ከማፈላለግ አኳያ፣ የደን ሽፋንን ለማሳደግ የሚደረጉ ጥረቶችን ከማሳካት ረገድ፣ ከደን ዘርፍ ህግ ተከባሪነት ረገድ፣ የደን ሀብት ለዜጎች የስራ እድል ከመፍጠርና ለዜጎች ገቢ ከማስገኘት…
Read Moreየአረንጓዴ አሻራ ብሔራዊ መርሃ ግብር ግድቦቻችን በደለል እንዳይሞሉ ለማድረግና የከርሰ ምድርና የገፀ ምድር ውኃ ግኝታችን እንዲጎለብት አዎንታዊ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለፀ፡
ሀምሌ 15/2018 ዓ.ም ለገዳዲ *******************®**************** የኢትዮጵያ ደን ልማት አመራሮችና ሠራተኞች በኦሮሚያ ክልል በሸገር ሲቲ ኩራ ጂዳ ክፍለ ከተማ በኩራ ጂዳ ወረዳ በለጋዳዲ የውኃ ግድብ ተፋሰስ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አከናወኑ። ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ከሚገኙ ታላላቅ የልማት ፕሮግራሞች መካካል አንዱ የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ሲሆን በመርሃ ግብሩም እስከዚህ አመት ክረምት መግቢያ ድረስ ከ48 ቢሊዮን በላይ የተለያየ ፋይዳ ያላቸው ችግኞችን በመትከል የደን ሽፋናችንን ማሳደግ ተችሏል፡፡ በያዝነው የክረምት ወራትም 8 .5 ቢሊዮን ያህል ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያላቸው ታቅዶ ለተግባራዊነቱ ርብርብ እየተደረገ ይገኛል። የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በርካታ ሀገራዊ ፋይዳዎችን እያስገኘ ሲሆን…
Read MoreFarm Africa and Partners Launch HARNESS Project to Drive Conservation and Livelihoods across Ethiopia’s Forest Landscapes.
July 21, 2026 Bushoftu. ****************®********* In a major initiative to protect Ethiopia’s robust forest resources along with high-biodiversity ecosystems while boosting rural economies, Farm Africa and a consortium of environmental organizations have officially launched a large-scale conservation and sustainable development program: “Harnessing Forests and Ecosystems for a Climate-Nature-People Triple Win” (HARNESS). Financed by the Royal Norwegian Embassy (via NORAD), the multi-year initiative runs through February 2029. The project operates across the ecologically critical biomes of the Oromia and Southwest Ethiopia regions—including the renowned Bale Eco-Region—scaling up tested participatory conservation models…
Read More𝗪𝗛𝗘𝗡 𝗧𝗛𝗘 𝗣𝗟𝗔𝗡𝗘𝗧 𝗛𝗘𝗔𝗧𝗦 𝗨𝗣, 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 𝗣𝗟𝗔𝗡𝗧𝗦 𝗛𝗢𝗣𝗘:
July , 2026 Addis Ababa, (FMC) *******************®****************** As record-breaking temperatures, devastating wildfires, prolonged droughts, and climate-induced disruptions continue to affect communities across different parts of the world, the consequences of environmental degradation are becoming increasingly visible. What was once regarded as a distant climate threat has become a present-day global challenge demanding collective action and practical solutions. From scorching heatwaves sweeping across parts of Europe and other regions to growing pressure on water resources, agriculture, and ecosystems, the world is witnessing the mounting cost of a changing climate. Scientists and…
Read More