ሰኞን ስንመርጥ የስራ መጀመሪያችንን ተፈጥሮን በመታደግ እንድንጀምር ነው። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ

. . . ሰኞን ስንመርጥ የስራ መጀመሪያችንን ተፈጥሮን በመታደግ እንድንጀምር ነው። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ #ethiopiangreenlegacy! https://www.facebook.com/watch/?v=3088734371423337

Read More

በአንድ ጀምበር 500ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቋል። ክቡር ዶ/ር ግርማ አመንቴ በኢፌዲሪ የግብርና ሚኒስትር

በአንድ ጀምበር 500ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቋል። ክቡር ዶ/ር ግርማ አመንቴ በኢፌዲሪ የግብርና ሚኒስትር https://www.facebook.com/watch/?v=828293475344056

Read More

ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለችው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር አህጉራዊ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያግዝ ነው ….

https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3030442 ኢዜአ አማርኛ (https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3030442) አዲስ አበባ ሰኔ 30/2015 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለችው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር አህጉራዊ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ስርዓትን ለመገንባት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያበረክት ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር አቶ ከበደ ይማም ተናገሩ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አነሳሽነት የተጀመረው አገራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ጅማሮውን ሐምሌ 2011 ዓ.ም አምስተኛ ዓመታትን አስቆጥሯል። በመጀመሪያው ምዕራፍም በአራት ዓመታት ውስጥ 20 ቢሊዮን ችግኝ የመትከል ዓላማን በማንገብ በአገር አቀፍ ደረጃ ከዕቅድ በላይ ከ25 ቢሊዮን በላይ የተለያዩ የእጽዋት ችግኞች መተከላቸው ይታወሳል። በሁለተኛው ምዕራፍ ደግሞ ”ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ ሃሳብ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር በተያዘው ዓመት በአገር…

Read More

በግብርና ሚኒስቴር በአዲሱና በቀድሞው ሚኒስትር መካከል የስራ ርክክብ ተደረገ

በግብርና ሚኒስቴር የቀድሞው ሚንስትር አቶ ዑመር ሁሴን ለአዲሱ የግብርና ሚኒስቴር ሚንስትር ለዶ/ር ግርማ አመንቴ የስራ ርክክብ አደረጉ፡፡ በዚህም ባለፉት አራት ዓመታት የተሰሩ ዋና ዋና የግብርና ስራዎች ላይ አቶ ዑመር ሁሴን ገለጻ አድርገዋል፡፡ በመሆኑም ጥሩ ውጤት የተመዘገበባቸው ዋና ዋና ስራዎች እና ትኩረት ሊሰጥባቸው የሚስፈለጉ ቦታዎችን በመጥቀስ ገልጸዋል፡፡ በዚህም ግብርናው ባለፉት አመታት በስንዴ ምርት፣ በአርንጓዴ አሻራና መሰል ስራዎች ጥሩ ውጤት እንዳስመዘገበ ተገልጿል፡፡ ይህንን ይበልጥ ለማዘመንና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ በኢንቨስትመንትና በመካናይዜሽን ላይ ትኩረት ተሰጥቶ መስራት እንዳለበት ተገልጿል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ትኩረት ሊሰጥባቸው የሚገቡ በምርጥ ዘር አቅርቦት፣ በመስኖ ስራ፣ እንዲሁም ተጨማሪ ግብርናውን አጋዥ የሆነ ፋይናንስ…

Read More

በአረንጓዴ አሻራ ደንን ማልማት

በአረንጓዴ አሻራ ደንን ማልማት በሚል መርህ በወልመራ አካባቢ በተደረገን የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ላይ ክቡር አቶ ከበደ ይማም የኢትዮጵያ የደን ልማት ዋና ዳይሬክተር እና ዶ/ር ሞቱማ ቶሌራ የኢትዮጵያ የደን ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር የሰጡትን ማብራሪያ ከዚህ በታች የተቀመጠው የ YouTube link በመጫን መከታተል ይቻላል፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=rGMqLxM1QU4

Read More

ኢቲቪ ወቅታዊ- አረንጓዴ አሻራ Etv | Ethiopia | News

ክቡር አቶ ከበደ ይማም የኢትዮጵያ የደን ልማት ዋና ዳይሬክተር እና አቶ ተፈራ ታደሰ በግብርና ሚ/ር የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በወቅታዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ላይ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉትን ውይይት የሚያሳይ ሲሆን ሙሉ ውይይቱን ከዚህ በታች የተቀመጠውን የ YouTube link በመጫን መከታተል ይቻላል፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=P-tjF34yBtU    

Read More

የኢትዮጵያ የደን ልማት ሰራተኞች 2014 ዓ.ም. ለአረንጓዴ አሻራ መረሀ ግብር ተሳትፎ የደን ተከላ ፕሮግራም

የኢትዮጵያ የደን ልማት ሰራተኞች 2014 ዓ.ም. ለአረንጓዴ አሻራ መረሀ ግብር ተሳትፎ የደን ተከላ ፕሮግራም በመናገሻ አካባቢ ክቡር አቶ ከበደ ይማም የኢትዮጵያ የደን ልማት ዋና ዳይሬክተር እና ምክትል ዋና ዳይሬክትር ዶ/ር ሞቱማ ቶሌራ በተገኙበት የተከላ ስነስርዓቱ ተከናውኗል፡፡ የፕሮግራሙን አጠቃላይ ይዘት ለመረዳት ቪዲዮውን ይመለከቱ፡፡

Read More