*በዛሬው እለት ከ800ሚሊ በላይ ችግኞች ተተክለዋል! *800Million Seedlings Planted a Day! *በዘንድሮ ክረምት ለመትከል ከታቀደው የ8ቢሊዮን ችግኞች ውስጥ እስከዛሬ 6.5ቢሊዮን ችግኞች ተተክለዋል። * 6.5 Billion of the 8 Billion Targets Planted!
Read MoreMonth: August 2026
ለችግኞች ፅድቀትና እድገት የአተካከል ጥንቃቄና ከተከላ በኋላ የሚደረገው እንክብካቤ ወሳኝነት አለው ተባለ። “እስከ ቀን እኩሌታ በመላ ሀገራችን 578.6 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል።”
ሀምሌ 27/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ****************®************ የኢትዮጵያ ደን ልማት አመራሮችና ሠራተኞች “ተስፋን እንትከል!!” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ አራብሳ ቂርቆስ አደባባይ አካፋይ ዛሬ ማለዳ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ባለፉት ሰባት ዓመታት ውስጥ በተደራጀ የህዝብ ተሳትፎና ንቅናቄ ከ48 ቢለዮን በላይ የተለያየ ፋይዳ ያላቸው ችግኞች መትከል ተችሏል፡፡ በያዝነው የክረምት ወራትም 8 ቢሊዮን ችግኞችን የመትክል ስራ እየተከናወነ ሲሆን በአንድ ጅምበር 8 መቶ ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ደን ልማት አመራሮችና ሠራተኞች “ተስፋን እንትከል!!” በሚል መሪ ሀሳብ የአንድ…
Read More