እንኳን ደስ አለን! Congratulations! August 5, 2026 Negash Mebrat *በዛሬው እለት ከ800ሚሊ በላይ ችግኞች ተተክለዋል! *800Million Seedlings Planted a Day! *በዘንድሮ ክረምት ለመትከል ከታቀደው የ8ቢሊዮን ችግኞች ውስጥ እስከዛሬ 6.5ቢሊዮን ችግኞች ተተክለዋል። * 6.5 Billion of the 8 Billion Targets Planted!