ኢቲቪ ወቅታዊ- አረንጓዴ አሻራ Etv | Ethiopia | News

ክቡር አቶ ከበደ ይማም የኢትዮጵያ የደን ልማት ዋና ዳይሬክተር እና አቶ ተፈራ ታደሰ በግብርና ሚ/ር የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በወቅታዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ላይ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉትን ውይይት የሚያሳይ ሲሆን ሙሉ ውይይቱን ከዚህ በታች የተቀመጠውን የ YouTube link በመጫን መከታተል ይቻላል፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=P-tjF34yBtU

 

 

Related posts