በአረንጓዴ አሻራ ደንን ማልማት

በአረንጓዴ አሻራ ደንን ማልማት በሚል መርህ በወልመራ አካባቢ በተደረገን የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ላይ ክቡር አቶ ከበደ ይማም የኢትዮጵያ የደን ልማት ዋና ዳይሬክተር እና ዶ/ር ሞቱማ ቶሌራ የኢትዮጵያ የደን ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር የሰጡትን ማብራሪያ ከዚህ በታች የተቀመጠው የ YouTube link በመጫን መከታተል ይቻላል፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=rGMqLxM1QU4

Read More

ኢቲቪ ወቅታዊ- አረንጓዴ አሻራ Etv | Ethiopia | News

ክቡር አቶ ከበደ ይማም የኢትዮጵያ የደን ልማት ዋና ዳይሬክተር እና አቶ ተፈራ ታደሰ በግብርና ሚ/ር የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በወቅታዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ላይ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉትን ውይይት የሚያሳይ ሲሆን ሙሉ ውይይቱን ከዚህ በታች የተቀመጠውን የ YouTube link በመጫን መከታተል ይቻላል፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=P-tjF34yBtU    

Read More

የኢትዮጵያ የደን ልማት ሰራተኞች 2014 ዓ.ም. ለአረንጓዴ አሻራ መረሀ ግብር ተሳትፎ የደን ተከላ ፕሮግራም

የኢትዮጵያ የደን ልማት ሰራተኞች 2014 ዓ.ም. ለአረንጓዴ አሻራ መረሀ ግብር ተሳትፎ የደን ተከላ ፕሮግራም በመናገሻ አካባቢ ክቡር አቶ ከበደ ይማም የኢትዮጵያ የደን ልማት ዋና ዳይሬክተር እና ምክትል ዋና ዳይሬክትር ዶ/ር ሞቱማ ቶሌራ በተገኙበት የተከላ ስነስርዓቱ ተከናውኗል፡፡ የፕሮግራሙን አጠቃላይ ይዘት ለመረዳት ቪዲዮውን ይመለከቱ፡፡

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአራተኛው አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር።

የ4ኛው አረንጓዴ አሻራ አገር አቀፍ መረሀ ግብር ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ የፌደራሽን ምክር ቤት አባላት፣ የክልል ፕሬዘዳንቶች፣ አምባሳደሮች፣ተጋባዥ እንግዶች እና የሚመለከታቸው የዘርፉ ባለስልጣናት በተገኙበት አገር አቀፍ መርሀግብሩ ተጀምሯል፡፡ የመክፈቻ ስነ ስርዓቱን ከዚህ በታች የሚገኘውን የፌስቡክ link በመጫን ቪዲዮውን መከታተል ይችላሉ፡፡ (549) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአራተኛው አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር። – YouTube Green Legacy 2022: Annual Tree Planting Campaign Begins The fourth Green Legacy planting campaign has begun today with a target of planting 6 billion seedlings during…

Read More