ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአራተኛው አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር።

የ4ኛው አረንጓዴ አሻራ አገር አቀፍ መረሀ ግብር ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ የፌደራሽን ምክር ቤት አባላት፣ የክልል ፕሬዘዳንቶች፣ አምባሳደሮች፣ተጋባዥ እንግዶች እና የሚመለከታቸው የዘርፉ ባለስልጣናት በተገኙበት አገር አቀፍ መርሀግብሩ ተጀምሯል፡፡ የመክፈቻ ስነ ስርዓቱን ከዚህ በታች የሚገኘውን የፌስቡክ link በመጫን ቪዲዮውን መከታተል ይችላሉ፡፡

(549) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአራተኛው አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር። – YouTube

Green Legacy 2022: Annual Tree Planting Campaign Begins

The fourth Green Legacy planting campaign has begun today with a target of planting 6 billion seedlings during the Kiremt rainy season. The launching ceremony took place at Gulele Botany centre in the presence of senior government officials including Prime Minister Aiby Ahmed.

Related posts