የክረምት በጎ አገልግሎት ሜጋ ከተማ፣ ቦረና
በሀገራችን የተካሄደውን ለውጥ ሙሉና ዘላቂነት ያለው ለማድረግ የክረምት በጎ አገልግሎት ስራዎችንና ሌሎች ሀገራዊ ኢኒሼቲቮችን ሁሉም አካላት ተደምረው መተግበር የምንፈልገውን ሀገራዊ ብልፅግና በአጠረ ጊዜ ማሳካት ያስችለናል ተባለ
የክረምት በጎ አገልግሎት ሜጋ ከተማ፣ ቦረና Read More »
በሀገራችን የተካሄደውን ለውጥ ሙሉና ዘላቂነት ያለው ለማድረግ የክረምት በጎ አገልግሎት ስራዎችንና ሌሎች ሀገራዊ ኢኒሼቲቮችን ሁሉም አካላት ተደምረው መተግበር የምንፈልገውን ሀገራዊ ብልፅግና በአጠረ ጊዜ ማሳካት ያስችለናል ተባለ
የክረምት በጎ አገልግሎት ሜጋ ከተማ፣ ቦረና Read More »
ጳጉሜ 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ****************®*************** የኢትዮጵያ ደን ልማት አመራሮችና ሰራተኞች “የኅብር ቀን” የኢትዮጵያ ማንሰራራት በሚል መሪ መልእክት ዛሬ ጳጉሜ አራት በልዩ ልዩ የሁነት ዝግጀቶች ተክብሯል፡፡ ኢትዮጵያ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ የጳጉሜ ቀናትን በተለያዩ ስያሜዎችና መሪ መልእክቶች የህዝቡን ተነሻሽነት፣ አንድነት፣ ተሳትፎንና ተጠቃሚነት ለማሳደግ በልዩ ልዩ የሁነት ዝግጀቶች እያከበረች ትገኛለች፡፡ የ2018 ዓ.ም የጳጉሜ ቀናት አከባበር ጳጉሜ
ጳጉሜ / 2018 ዓ.ምሲዳማ ክልል፤ ይርጋለም ወረዳ******************®****************በሲዳማ ክልል ይርጋለም ወረዳ “የቻንኪ” የደን ምርት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ የሚሰሩ የአካባቢው ወጣቶች የስራ እድል እንደተፈጠረላቸው ገለፁ፡፡የማህበረሰቡ የአኗኗር ዘይቤ መቀየርና የህዝብ ቁጥር በመጨመሩ እንደ የቢሮ እና የቤት ቁሳቁስ ያሉ እንጨት ውጤቶች ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ በመምጣቱ የፋብሪካዎች ቁጥርም እየጨመረ መምጣቱን ጥናቶች ያሳያሉ፡፡በኢትዮጵያ ያለውን የደን ጥሬ እቃ አቅርቦት ምቹ ሁኔታዎች
የደን ምርት ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች ለአካባቢው ነዋሪዎች ዘርፈ ብዙ አስተዋፅኦዎችን እያበረከቱ እንደሚገኙ ተገለፀ፡ Read More »