የክረምት በጎ አገልግሎት ሜጋ ከተማ፣ ቦረና

በሀገራችን የተካሄደውን ለውጥ ሙሉና ዘላቂነት ያለው ለማድረግ የክረምት በጎ አገልግሎት ስራዎችንና ሌሎች ሀገራዊ ኢኒሼቲቮችን ሁሉም አካላት ተደምረው መተግበር የምንፈልገውን ሀገራዊ ብልፅግና በአጠረ ጊዜ ማሳካት ያስችለናል ተባለ

May be an image of text

Related posts