ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለችው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር አህጉራዊ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያግዝ ነው ….

https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3030442 ኢዜአ አማርኛ (https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3030442) አዲስ አበባ ሰኔ 30/2015 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለችው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር አህጉራዊ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ስርዓትን ለመገንባት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያበረክት ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር አቶ ከበደ ይማም ተናገሩ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አነሳሽነት የተጀመረው አገራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ጅማሮውን ሐምሌ 2011 ዓ.ም አምስተኛ ዓመታትን አስቆጥሯል። በመጀመሪያው ምዕራፍም በአራት ዓመታት ውስጥ 20 ቢሊዮን ችግኝ የመትከል ዓላማን በማንገብ በአገር አቀፍ ደረጃ ከዕቅድ በላይ ከ25 ቢሊዮን በላይ የተለያዩ የእጽዋት ችግኞች መተከላቸው ይታወሳል። በሁለተኛው ምዕራፍ ደግሞ ”ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ ሃሳብ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር በተያዘው ዓመት በአገር…

Read More