ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአራተኛው አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር።
የ4ኛው አረንጓዴ አሻራ አገር አቀፍ መረሀ ግብር ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ የፌደራሽን ምክር ቤት አባላት፣ የክልል ፕሬዘዳንቶች፣ አምባሳደሮች፣ተጋባዥ እንግዶች እና የሚመለከታቸው የዘርፉ ባለስልጣናት በተገኙበት አገር አቀፍ መርሀግብሩ ተጀምሯል፡፡ የመክፈቻ ስነ ስርዓቱን ከዚህ በታች የሚገኘውን የፌስቡክ link በመጫን ቪዲዮውን መከታተል ይችላሉ፡፡ (549) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአራተኛው አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአራተኛው አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር። Read More »
News
