“ጊዜዬን፣ ጉልበቴንና ሀብቴን አፍስሼ በሰራሁት የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና የደን ልማት ስራ እንደ ግለሰብ ምድርን ለመታደግ በሚደረገው ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ውስጥ የራሴን አዎንታዊ አስተዋፅኦ በማበረከቴ ደስተኛ ነኝ” ። “አርሶ አደር ክፍሌ ሌማን
ጳጉሜ 2026፤ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ደቡብ ሶዶ ወረዳ ጉልቤ ቀበሌ(ኢ.ደ.ል) ********************®****************** ከአዲስ አባባ 120 ኪ.ሜ ተጉዘን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፤ በምስራቅ ጉራጌ ዞን ደቡብ ሶዶ ወረዳ ጉልቤ ቀበሌ ተገኝተናል፡፡ የጉዟችን ዓላማ በደንና ተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ ስራ ለበርከታ ዓመታት የተጎዳና የተጎሳቆለ መሬት መልሶ እንዲያገግምና ጥቅም ላይ እንዲውል ያለመታከት እየሰሩ የሚገኙትን የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ፣ ደን አደርና አርሶ