የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) 8ኛው አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ማስጀመሪያ መልዕክት
የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) 8ኛው አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ማስጀመሪያ መልዕክት Read More »
ከክልሎች ጋር በመቀናጀት ለ2018 በጀት ዓመት “የአረንጓዴ አሻራ ብሄራዊ መርሀ ግብር” የተከላ ቦታ ልየታና ዝግጅት፣ የችግኝ ማፍላትና ሌሎች ግብአቶች ማሟላት ዝግጅት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ደን ልማት ገለፀ። ሰኔ/2018 ዓ፣ም ሲዳማ ክልል፣ ሸበዲኖ ወረዳ *************®********** የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር በኢትዮጵያ ከ2011 ዓ.ም. ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ በውጤታማነት እየተተገበረ ይገኛል። በዚህ ትግበራም በሚሊዮኖች ሄክታር የተራቆተ መሬት አገግሟል፣ የደን
ከክልሎች ጋር በመቀናጀት ለ2018 በጀት ዓመት “የአረንጓዴ አሻራ ብሄራዊ መርሀ ግብር” የተከላ ቦታ ልየታና ዝግጅት Read More »
EEFRI, 04/11/2020, Addis Ababa የኢትዮጵያ የአካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት ከአማራ መልሶ ማቋቋም ልማት ድርጅት (አመልድ) እጽዋት ቲሹ ካልቸር ላብራቶሪ ጋር በመተባበር ላለፉት ሁለት አመታት የቆላ ቀርከሃን በብዛት ለማባዘት የሚያስችል ፕሮቶኮል ለማውጣት የተደረገው ምርምር ውጤታማ ሆኗል፡፡ በዓለማችን ከ1600 በላይ የቀርከሃ ዝርያዎች ሲኖሩ በኢትዮጵያ ሀገር በቀል የሆኑ የቆላና የደጋ የሚባሉ ሁለት የቀርከሃ ዝርያዎች እንዳሉ መረጃዎች ያሰረዳሉ፡፡ ቀርከሃ
በቀርካሃ ላይ ሲሰራ የነበረው የላብራቶሪ የምርምር ስራ የተራቆቱ ቦታዎችን ቶሎ እንዲያገግሙ ማድረግ የሚያስችል ነው Read More »
EFRI, 04/11/2020 ኢንስቲትዩታችን (የኢትዮጵያ የአካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት)ከአማራ መልሶ ማቋቋም ልማት ድርጅት (አመልድ) እጽዋት ቲሹ ካልቸር ላብራቶሪ ጋር በመተባበር ላለፉት ሁለት አመታት የቆላ ቀርከሃን በብዛት ለማባዘት የሚያስችል ፕሮቶኮል ለማውጣት የተደረገው ምርምር ውጤታማ ሆኗል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ፕሮቶኮሉን በመጠቀምና ችግኝ በማምረት በተለያየ ሰው ሰራሽ ችግር ምክንያት በተራቆተው የአባይ ተፋሰስ የሚገኘውን የተወሰነውን ቦታ በቆላ ቀርከሃ ለመሽፈን እጽዋቱ በብዛት
የቆላ ቀርከሃን ለማባዘት የሚያስችል ፕሮቶኮል ለማውጣት የተደረገው ምርምር ውጤታማ ሆኗል Read More »
09 January 2020, Addis Ababa. Ethiopian Environment and Forest Research Institute (EEFRI) received the first batch of equipment (Wood Processing Technologies/tools) from the Swedish government through the SIDA support program of “Institutional Strengthening for Catalysing Forest Sector Development Project in Ethiopia”. The project is currently implemented in collaboration with the SLU, EFCCC, CIFOR and WGCF-NR. The tools will enable
EEFRI receives wood processing equipment Read More »
Dr Wubalem Tadesse, Director General of the Ethiopian Environment and Forest Research Institute (EEFRI) and Dr Li Zhiyong, Deputy Director General of the International Network for Bamboo and Rattan have made a very fruitful discussion in Masters International Hotel,
EEFRI DG has made discussion with INBAR DDG Read More »