GLI Bringing Displaced Wildlife Back Home
July , 2026 (ENA) Addis Ababa ***************®************** The Ethiopian Wildlife Conservation Authority (EWCA) says Ethiopia’s Green Legacy Initiative (GLI) is restoring degraded ecosystems, enabling displaced wildlife to return to their natural habitats while improving biodiversity and strengthening climate resilience across the country. In an exclusive interview with ENA, EWCA Director General Kumara Wakjira said the
GLI Bringing Displaced Wildlife Back Home Read More »
የአረንጓዴ ዐሻራ ትሩፋቶች
ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ.ቢ.ሲ/ው.ኢ.ሚ) አዲስ አበባ ***************®**************** ዓለማችንን በአሁኑ ወቅት እየፈተኑ ከሚገኙ ጉዳዮች መካከል የአየር ንብረት ለውጥ ያስከተላቸው ጫናዎች በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ። ኢትዮጵያ ውሃን ጨምሮ ለተፈጥሮ ሃብት የአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነት ምላሽ ለመስጠት ተግባራዊ ርምጃ በመውሰድ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነች ትገኛለች። ከእነዚህ ተግባራት መካከል ተጨባጭ ለውጥ እያስመዘገበ የሚገኘው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ሲሆን፤ በመርሐ ግብሩ ስኬት ኢትዮጵያ
የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ባሻገር ለምግብ ዋስትና ትልቅ አቅም እየሆነ ነው።
ሠመራ፤ ሰኔ 19/2018 (ኢዜአ) *************®************* የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ባሻገር ለምግብ ዋስትና ትልቅ አቅም መሆኑን የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለፁ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ሐሳብ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በገቢ ራሱ ዞን አዋሽ ፈንታሌ ወረዳ ሳቡሬ ቀበሌ አስጀምረዋል። በዚሁ ሁነት ላይ እንደተናገሩት እንደ
የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ባሻገር ለምግብ ዋስትና ትልቅ አቅም እየሆነ ነው። Read More »