ተናበበ “የአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት“ ስርዐት መዘርጋት በደን ዘርፍ እየተመዘገበ ለሚገኘው ሀገራዊ ስኬት የላቀ ሚና እንዳበረከተ ተገለፀ፡፡
ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም (ኢ.ደ.ል) ************************®********************* የኢትዮጵያ ደን ልማት ተቋም ከክልል ባለድርሻዎች ጋር የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅና መናበብ የውይይት መድረክ አካሄደ፡፡ ሀገራዊ የአስር አመታት መሪ ዕቅድን መነሻ በማድረግ ደን ዘርፍ የመካከለኛ ዘመን እቅድ ላለፉት ሶስት ዓመታት ሲተገበር የቆየ ሲሆን ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በደን ዘርፍ ለማሳካት የተጣሉና በደን ልማት፤ በደን ጥበቃና
ተናበበ “የአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት“ ስርዐት መዘርጋት በደን ዘርፍ እየተመዘገበ ለሚገኘው ሀገራዊ ስኬት የላቀ ሚና እንዳበረከተ ተገለፀ፡፡ Read More »
News