News
በመትከል ማንሰራራት (Restoration by planting)
ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አሕመድ (ዶ/ር) የ2017 ዓ.ም. የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለማስጀመር “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል ያደረጉት ንግግር::
በመትከል ማንሰራራት (Restoration by planting) Read More »
Newsኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ለበርካታ ሀገሮች ምሳሌ መሆን ችላለች
በአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ኢትዮጵያ ለበርካታ ሐገሮች ምሳሌ መሆን መቻሏን የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር አቶ ከበደ ይማም ገለፁ፡፡ የመሬት መራቆት እና የአየር ንብረት ለውጥ በስነ ምህዳር ላይ አሉታዊ ተዕፅኖ እየሳረፈ በመሆኑ መንግስታት እርምጃ መውሰድ እንዳለባቸው ያነሱት ዋና ዳይሬክተሩ፤ በየአመቱ የሚሰሩ ብዙ ጥናቶች በጉዳዩ ላይ ትኩረት አድርገው ሰፊ መረጃዎችን እንደሚያወጡም ገልፀዋል፡፡ በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ ለጉዳዩ
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ለበርካታ ሀገሮች ምሳሌ መሆን ችላለች Read More »
Newsየአረንጓዴ አሻራ የደን ሸፋን ከማሳደግ በላይ… – Ethiopian Broadcasting Corporation | Facebook
የአረንጓዴ አሻራ ከደን ሸፋን ማሳደግ በላይ መሆኑን በኢቲቪ ዳጉ የውይይት መርሐ ግብር ላይ እንግዳ የነበሩት የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳሬክተር አቶ ከበደ ይማም ገልጸዋል። አረንጓዴ አሻራ እንደ ሀገር ጠንካራ ኢኮኖሚ የመገንባት እንዲሁም ጠንካራ ሀገረ መንግስት የመገንባት መሰረትም ነው ብለዋል። አረንጓዴ አሻራ የተራቆቱ መሬቶችን እንዲያገግሙ ከማድረግ ባሻገር በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ሰፊ የሆነ ድርሻ እንዳለው ያነሱት ዳይሬክተሩ፤
የአረንጓዴ አሻራ የደን ሸፋን ከማሳደግ በላይ… – Ethiopian Broadcasting Corporation | Facebook Read More »
NewsLawmakers ratify Green Legacy, degraded land rehabilitation special fund proclamation
On Dec 24, 2024 207 Addis Ababa, December 24, 2024 (FMC) –– Ethiopia’s House of People’s Representatives (HoPR) has unanimously passed a proclamation for the establishment and administration of the Green Legacy initiative and degraded land rehabilitation special fund. This move is expected to enhance Ethiopia’s collaboration and benefits from development partners in the forestry sector. During
Lawmakers ratify Green Legacy, degraded land rehabilitation special fund proclamation Read More »
Newsየአረንጓዴአሻራ የተጎዱ መሬቶች ማገገሚያ ፈንድ
በኢፌዲሪ የኢትዮጵያ ደን ልማት Ethiopian Forestry Development-EFD Favorites · 2h · #የአረንጓዴአሻራ የተጎዱ መሬቶች ማገገሚያ ፈንድ See Translation Amhara Media Corporation/ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን 4h · የጸደቀው ረቂቅ አዋጅ የተጎሳቆሉ አካባቢዎችን በደን ልማት መልሰው እንዲያገግሙ ያደርጋል። አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ደን ልማት ትናንት ታኀሣሥ 15 2017 ዓ.ም የጸደቀውን የአረንጓዴ አሻራ እና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ
የአረንጓዴአሻራ የተጎዱ መሬቶች ማገገሚያ ፈንድ Read More »
Newsየህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአረንጓዴ አሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አስተዳደር አዋጅን አጸደቀ
Ministry of Agriculture – Ethiopia (አዲስ አበባ፣ ታኀሳስ 15 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን ውጤታማ በሆነ መልኩ ያስችላል የተባለውን የአረንጓዴ አሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን በሙሉ ድምፅ አጸደቀ። በምክር ቤቱ 12ኛ መደበኛ ስብሰባ የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ደሳለኝ ወዳጆ አዋጁን
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአረንጓዴ አሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አስተዳደር አዋጅን አጸደቀ Read More »
News