ዜና
ሌላኛው የሥራ ዕድል ምንጭ
የአረንጓዴ አሻራ ትሩፋቶች
ከክልሎች ጋር በመቀናጀት ለ2018 በጀት ዓመት “የአረንጓዴ አሻራ ብሄራዊ መርሀ ግብር” የተከላ ቦታ ልየታና ዝግጅት
ከክልሎች ጋር በመቀናጀት ለ2018 በጀት ዓመት “የአረንጓዴ አሻራ ብሄራዊ መርሀ ግብር” የተከላ ቦታ ልየታና ዝግጅት፣ የችግኝ ማፍላትና ሌሎች ግብአቶች ማሟላት ዝግጅት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ደን ልማት ገለፀ። ሰኔ/2018 ዓ፣ም ሲዳማ ክልል፣ ሸበዲኖ ወረዳ *************®********** የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር በኢትዮጵያ ከ2011 ዓ.ም. ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ በውጤታማነት እየተተገበረ ይገኛል። በዚህ ትግበራም በሚሊዮኖች ሄክታር የተራቆተ መሬት አገግሟል፣ የደን ሽፋናችን ጨምሯል፣ ለሚሊዮን ዜጎችም የስራ እድል ተፈጥሯል፣ የአፈር መሸርሸርና መከላት ቀንሷል፣ የዓየር ንብረት ለውጥን አሉታዊ ተፅኖ ለመቋቋምም የራሱን ድርሻ አበርክቷል፤ ለዝናብና ለከርሰ ምድር ውሀ ሀብት ግኝታችንን መጎልበትም አሰተዋፅኦ አድርጓል። የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ከነዚህ ፋይዳዎች…
ተጨማሪ ያንብቡየደን ማድመቂያዎች
የደን ሃይላይትስ ይህ ፋይል ተዘጋጅቶ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ የደን ልማት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ነው።.
ተጨማሪ ያንብቡበመትከል ማንሰራራት
ለመጭው ትውልድ ምንዳ ለማውረስ በአረንጓዴ አሻራ ይረጋገጣል
ሐምሌ 24፣2017 ዓ.ም ፣700 ሚሊዮን ችግኞች በአንድ ጀንበር
አረንጓዴ አሻራ በመትከል ማንሰራራት፣ 700 ሚሊዮን ችግኞች በአንድ ጀንበር
በመትከል ማንሰራራት (በመትከል መልሶ ማቋቋም)
ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አሕመድ (ዶክተር) የ2017 ዓ.ም. የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለማስጀመር “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል ያደረጉት ንግግር::
ተጨማሪ ያንብቡ