ነጋሽ መብራቱ

የሠንደቅ ዓለማ ቀን

የብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማችን በህገ መንግስት ተደንግጎና ቀኑ ደግሞ በየአመቱ ተከብሮ እንዲውል በአዋጅ ቁጥር 863/2006 ጥቅምት ወር በገባ የመጀመሪያው ሰኞ እዲከበር ተደንግጎ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ የሠንደቅ ዓለማ ቀን በየዓመቱ በልዩ ልዩ ዝግጀቶች የሚከበር ሲሆን ዘንድሮ ለ19ነኛ ጊዜ “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን!” በሚል መሪ መልዕክት በሀገር አቀፍ ደረጃ በድምቀት ተከብሯል። በዚሁ ሀገራዊ ማዕቀፍ መሠረት በአሉ በኢትዮጵያ ደን

የሠንደቅ ዓለማ ቀን ተጨማሪ አንብብ »

አረንጓዴ ዐሻራ ኢኮኖሚያዊ ትሩፋት

የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብሩም የግብርና ምርታማነትን በማገዝ ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጠቀሜታ ያስገኘ ዓለም አቀፍ ተነሳሽነት ነው። በኢትዮጵያ ደን ልማት የተፈጥሮ ደን መሪ ሥራ አስፈጻሚ ካብታሙ ግርማ ለኢዜአ እንዳሉት፤ ደን የአካባቢ መራቆትና የሥነ-ምኅዳር ደህንነትን በመጠበቅ ለግብርና ምርታማነት ጉልህ ጠቀሜታ አለው። የደን ሽፋን ዕድገትም አየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን በመቀነስ ብርቅዬ እንስሳትና የብዝኅ ሕይወት ደኅንነትን ለማረጋገጥ ከፍተኛ

አረንጓዴ ዐሻራ ኢኮኖሚያዊ ትሩፋት ተጨማሪ አንብብ »

እና, የአፍሪካ የደን ባለሙያዎች የኢትዮጵያን የጂኤልአይ ኮንቲኔንታል ቤንችማርክን ይገልጻሉ።.

የተባበሩት መንግስታት (እና) እና የአፍሪካ የደን ባለሙያዎች የኢትዮጵያን አረንጓዴ ሌጋሲ ኢኒሼቲቭን አወድሰዋል (የ) በአፍሪካ ውስጥ መጠነ ሰፊ የአካባቢ ተሃድሶ እንደ መሪ ሞዴል. The experts also emphasized that its science-based policies and agroforestry are essential to sustaining its gains and improving community livelihoods. ሰብለ ቢያኦ, የተባበሩት መንግስታት መድረክ የጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር

እና, የአፍሪካ የደን ባለሙያዎች የኢትዮጵያን የጂኤልአይ ኮንቲኔንታል ቤንችማርክን ይገልጻሉ።. ተጨማሪ አንብብ »

የዓለም አቀፍ የደን ምርምር ህብረት ተቋም (IUFRO) አመራሮች በኢትዮጵያ ደን ልማት ጉብኝት

ከመስከረም 25 እስከ 30/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ SPIN (የሳይንስ ፖሊሲ መረጃ መረብ) Africa ውይይት ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ ደን ልማት በመገኘት በልማቱ እና በምርምር ዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ ተሞክሮዎችን በመመልከት ገለፃና ማብራሪያ ተደርጎላቸዋል፡፡ በእለቱ የልኡካን ቡድኑ የተቋሙን የላብራቶሪ መሰረተ ልማትና እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን የጎበኙ ሲሆን በዘርፉ ባለፉት አመታት ስለተሰሩ ስራዎችና ያሉባቸውን ክፍተቶች አስመልከቶ ዶክተር አለማየሁ ኢሳያስ በኢትዮጵያ ደን

የዓለም አቀፍ የደን ምርምር ህብረት ተቋም (IUFRO) አመራሮች በኢትዮጵያ ደን ልማት ጉብኝት ተጨማሪ አንብብ »

ስፒን (የሳይንስ ፖሊሲ መረጃ መረብ) አፍሪካ

የኢትዮጵያ ደን ልማት ከዓለም አቀፍ የደን ምርምር ህብረት ተቋም (IUFRO) ጋር በመተባባር ከተለያዩ ሀገራት የተጋበዙ የደን ሳይንቲስቶች የሚሳተፉበት ዓለም አቀፍ የቦርድ አባላት ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የዓለም የደን ምርምር ድርጅቶች ዩንዮን (IUFRO) በ1892 እ.ኤ.አ. በጀርመን ኤበርስዋልዴ የተመሠረተ እና ዋና መሥሪያ ቤቱ በኦስትሪያ ቪየና ከተማ የሚገኝ፣ በደን ሳይንስ ዘርፍ በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ

ስፒን (የሳይንስ ፖሊሲ መረጃ መረብ) አፍሪካ ተጨማሪ አንብብ »

አሳታፊ የደን አስተዳደር ጠቀሜታ

በኢትዮጵያ እተተገበረ ያለው አሳታፊ የደን አስተዳደር ለምግብ ዋስትና፣ ለተለያዩ የገቢ ምንጮች፣ ለጠንካራ ኑሮ እና ለዘላቂ ደን ልማት አስተዋፆኦ እያበረከተ መሆኑ በጥናት መረጋገጡ ተገለፀ፡፡አሳታፊ የደን አስተዳደር ለአካባቢው ማኅበረሰብ የደን ባለቤትነትና የማስተዳደር መብት በመስጠት ማኅበረሰቡ የተፈጥሮ ማር፣ የዱር ቡና እና ቅመማ ቅመሞ የመሳሰሉ ጠቃሚ የደን ምርቶችን አምርቶ ለገበያ እንዲያቀርቡ በማስቻል የገቢ ምንጮችን እያሰፋ ይገኛል። ይህ ኢኮኖሚያዊ ትስስር

አሳታፊ የደን አስተዳደር ጠቀሜታ ተጨማሪ አንብብ »

የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያ ዙሪያ ያለውን የመቋቋም አቅም ለማሳደግ ተጀመረ።.

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እያደረገች ያለችዉ ታላቅ ጥረት በግሎባል የአካባቢ ፋሲሊቲ የገንዘብ ድጋፍ የተደረገ ትልቅ የመሬት መልሶ ማቋቋም እና የማህበረሰብን የመቋቋም ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ ዛሬ ትልቅ እርምጃ ወስዷል። (GEF) ቢያንስ ያደጉ አገሮች ፈንድ (ኤልዲኤፍኤፍ).“የአነስተኛ አርሶ አደሮችን የአየር ንብረት የመቋቋም አቅም ለማሳደግ የአረንጓዴው ሌጋሲ ኢኒሼቲቭ ምርጥ ተሞክሮዎችን ማሳደግ እና

የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያ ዙሪያ ያለውን የመቋቋም አቅም ለማሳደግ ተጀመረ።. ተጨማሪ አንብብ »

የኢትዮጵያ ደን ልማት ባለሞያዎች በቻይና ተሞክሮዎች

የኢትዮጵያ ደን ልማት ባለሙያዎች በቻይና የደንና ግራስ ላንድ ተቋም ጋባዥነት ያገኙትን የአጭር ጊዜ ስልጠናና የተግባር ምልከታ “የምርምር-ለልማት” ሲምፖዚየም ላይ ቀርቦ ውይይት ተካሄደ፡፡በኢትዮጵያ ደን ልማት የሰው ሰራሽ ምርምር ዳይሬክተር ዶ/ር አባይነህ ደረሮ በመደበኛው “የምርምር-ለልማት” ሲምፖዚየም ላይ ያገኙትን የአጭር ጊዜ ስልጠናና የተግባር ምልከታ ተሞክሮዎችን ስኬት ለኢትዮጵያ ደን ልማት ባለሙያዎችና ተመራማሪዎች አካፍለዋል፡፡ዶክተር አባይነህ ያገኙትን ልምድ “የምርምር-ለልማት” ሲምፖዚየም ላይ

የኢትዮጵያ ደን ልማት ባለሞያዎች በቻይና ተሞክሮዎች ተጨማሪ አንብብ »

ወደ ላይ ይሸብልሉ