ዜና

ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ለበርካታ ሀገሮች ምሳሌ መሆን ችላለች

በአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ኢትዮጵያ ለበርካታ ሐገሮች ምሳሌ መሆን መቻሏን የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር አቶ ከበደ ይማም ገለፁ፡፡ የመሬት መራቆት እና የአየር ንብረት ለውጥ በስነ ምህዳር ላይ አሉታዊ ተዕፅኖ እየሳረፈ በመሆኑ መንግስታት እርምጃ መውሰድ እንዳለባቸው ያነሱት ዋና ዳይሬክተሩ፤ በየአመቱ የሚሰሩ ብዙ ጥናቶች በጉዳዩ ላይ ትኩረት አድርገው ሰፊ መረጃዎችን እንደሚያወጡም ገልፀዋል፡፡ በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ ለጉዳዩ የሰጠችው ትኩረት በአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ለበርካታ ሀገሮች ምሳሌ እንድትሆን ያስቸላት መሆኑን ተናግረዋል፡፡ አያይዘውም መንግስት ለተራቆቱ አከባቢዎች ማገገሚያ የሚውል ፈንድ ማፅደቁን ተከትሎ የደን ጭፍጨፋው ወደ 27 ሺህ ሔክታር መሬት ዝቅ ማድረግ መቻሉን አንስተዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ…

ተጨማሪ ያንብቡ

የአረንጓዴ አሻራ የደን ሸፋን ከማሳደግ በላይ… – የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን | ፌስቡክ

የአረንጓዴ አሻራ ከደን ሸፋን ማሳደግ በላይ መሆኑን በኢቲቪ ዳጉ የውይይት መርሐ ግብር ላይ እንግዳ የነበሩት የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳሬክተር አቶ ከበደ ይማም ገልጸዋል። አረንጓዴ አሻራ እንደ ሀገር ጠንካራ ኢኮኖሚ የመገንባት እንዲሁም ጠንካራ ሀገረ መንግስት የመገንባት መሰረትም ነው ብለዋል። አረንጓዴ አሻራ የተራቆቱ መሬቶችን እንዲያገግሙ ከማድረግ ባሻገር በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ሰፊ የሆነ ድርሻ እንዳለው ያነሱት ዳይሬክተሩ፤ ለሀገር ሉዓላዊነት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለውም ጠቅሰዋል። “የተራቆቱ መሬቶችን እንዲያገግሙ ማድረግ ካልቻልን፤ የምናልመው ምርታማነት አይኖርም፣ ብዝኃ ህይወት ያልቃል ብሎም እንደ ውኃ ያሉ ተፈጥሯዊ ሀብቶቻችን ይቀንሳሉ፤ ይህም በሂደት አስከፊ ለሆነ ችግር ይዳርገናል” ብለዋል ዋና ዳይሬክተሩ። ኢትዮጵያ ላለፉት…

ተጨማሪ ያንብቡ

የሕግ አውጪዎች አረንጓዴ ቅርስን ያፀድቃሉ, የተበላሸ የመሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ አዋጅ

ዲሴሽን 24, 2024 207 አዲስ አበባ, ታህሳስ 24, 2024 (FMC) - የኢትዮጵያ ወኪሎች ቤት (ሆፕ) ለአረንጓዴ ቅርስ ተነሳሽነት እና የተበላሸ የመሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያ እና አስተዳደር ለማቋቋም እና አስተዳደር ማዋረሪያ አዋጅ አላላለፈ. ይህ እንቅስቃሴ የደንበኝነትን ትብብር እና ጥቅማጥቅሞች በደን ዘርፍ ውስጥ የልማት ባልደረባዎች እንዲያሻሽሉ ይጠበቅበታል. ከ 4 ኛው ዓመት ዕድሜው 12 ኛ ስብሰባ ወቅት, 6 ኛው ሆራስ ሂሳቡን አዋጅ አይቷል. 1361/2017. ለአረንጓዴው ለልዩ ፈንድ ረቂቅ አዋጁ አዋጁ መያዙን ልብ ሊባል ይገባል…

ተጨማሪ ያንብቡ

የአረንጓዴአሻራ የተጎዱ መሬቶች ማገገሚያ ፈንድ

በኢፌዲሪ የኢትዮጵያ ደን ልማት Ethiopian Forestry Development-EFD Favorites · 2h · #የአረንጓዴአሻራ የተጎዱ መሬቶች ማገገሚያ ፈንድ See Translation Amhara Media Corporation/ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን 4h · የጸደቀው ረቂቅ አዋጅ የተጎሳቆሉ አካባቢዎችን በደን ልማት መልሰው እንዲያገግሙ ያደርጋል። አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ደን ልማት ትናንት ታኀሣሥ 15 2017 ዓ.ም የጸደቀውን የአረንጓዴ አሻራ እና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያ እና አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር ከበደ ይማም የጸደቀው ረቂቅ አዋጅ በኢትዮጵያ የተጎሳቆሉ አካባቢዎችን በደን ልማት እና በጥምር ደን ግብርና መልሰው እንዲያገግሙ ያደርጋል ብለዋል። ከፍተኛ የኾነ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ…

ተጨማሪ ያንብቡ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአረንጓዴ አሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አስተዳደር አዋጅን አጸደቀ

የግብርና ሚኒስቴር – ኢትዮጵያ (አዲስ አበባ፣ ታኀሳስ 15 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን ውጤታማ በሆነ መልኩ ያስችላል የተባለውን የአረንጓዴ አሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን በሙሉ ድምፅ አጸደቀ። በምክር ቤቱ 12ኛ መደበኛ ስብሰባ የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ደሳለኝ ወዳጆ አዋጁን የተመለከተ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ አቅርበዋል። አዋጁ በኢትዮጵያ የተጀመረውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ውጤታማና ቀጣይነት ባለው መልኩ ለመምራት በልዩ ፈንድ እንዲደገፍ የሚያስችል መሆኑ ተጠቅሷል። አቶ ደሳለኝ ባለፉት ስድስት ዓመታት የተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ የተጎሳቆለ መሬት እንዲያገግም ከማድረግ…

ተጨማሪ ያንብቡ

ሰኞን ስንመርጥ የስራ መጀመሪያችንን ተፈጥሮን በመታደግ እንድንጀምር ነው። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ

. . . ሰኞን ስንመርጥ የስራ መጀመሪያችንን ተፈጥሮን በመታደግ እንድንጀምር ነው። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ #ethiopiangreenlegacy! https://www.facebook.com/watch/?v=3088734371423337

ተጨማሪ ያንብቡ

በአንድ ጀምበር 500ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቋል። ክቡር ዶ/ር ግርማ አመንቴ በኢፌዲሪ የግብርና ሚኒስትር

በአንድ ጀምበር 500ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቋል። ክቡር ዶ/ር ግርማ አመንቴ በኢፌዲሪ የግብርና ሚኒስትር https://www.facebook.com/watch/?v=828293475344056

ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለችው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር አህጉራዊ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያግዝ ነው ….

https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3030442 ኢዜአ አማርኛ (https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3030442) አዲስ አበባ ሰኔ 30/2015 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለችው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር አህጉራዊ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ስርዓትን ለመገንባት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያበረክት ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር አቶ ከበደ ይማም ተናገሩ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አነሳሽነት የተጀመረው አገራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ጅማሮውን ሐምሌ 2011 ዓ.ም አምስተኛ ዓመታትን አስቆጥሯል። በመጀመሪያው ምዕራፍም በአራት ዓመታት ውስጥ 20 ቢሊዮን ችግኝ የመትከል ዓላማን በማንገብ በአገር አቀፍ ደረጃ ከዕቅድ በላይ ከ25 ቢሊዮን በላይ የተለያዩ የእጽዋት ችግኞች መተከላቸው ይታወሳል። በሁለተኛው ምዕራፍ ደግሞ ”ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ ሃሳብ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር በተያዘው ዓመት በአገር…

ተጨማሪ ያንብቡ