ዜና

አረንጓዴ ዐሻራ፡ የምግብ ዋስትና የጀርባ አጥንት።

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ****************®**************** የአየር ንብረት መለዋወጥ፣ የአፈር ምርታማነት መቀነስ እና የደን ሽፋን መሳሳት በዓለም አቀፍ ደረጃ ምርትና ምርታማነት ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ በተለይም ግብርና የኢኮኖሚያቸው የጀርባ አጥንት ለሆነ የአፍሪካ ሀገራት ምርታማነት ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ ከፍተኛ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ይህንን ዘርፈ ብዙ ችግር ለመቋቋም እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከምትከውናቸው ተግባራት መካከል በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ሀሳብ አመንጪነት የተጀመረው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዋነኛው ነው። ይህ ንቅናቄ የደን ሽፋንን ለማሳደግ የሚደረግ ዘመቻ ብቻ ሳይሆን፤ የተፈጥሮ ሀብትን መልሶ በማልማት የሀገሪቱን የምግብ ዋስትና በዘላቂነት ለማረጋገጥ የተነደፈ…

ተጨማሪ ያንብቡ

ተናበበ “የአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት“ ስርዐት መዘርጋት በደን ዘርፍ እየተመዘገበ ለሚገኘው ሀገራዊ ስኬት የላቀ ሚና እንዳበረከተ ተገለፀ፡፡

ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም (ኢ.ደ.ል) ************************®********************* የኢትዮጵያ ደን ልማት ተቋም ከክልል ባለድርሻዎች ጋር የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅና መናበብ የውይይት መድረክ አካሄደ፡፡ ሀገራዊ የአስር አመታት መሪ ዕቅድን መነሻ በማድረግ ደን ዘርፍ የመካከለኛ ዘመን እቅድ ላለፉት ሶስት ዓመታት ሲተገበር የቆየ ሲሆን ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በደን ዘርፍ ለማሳካት የተጣሉና በደን ልማት፤ በደን ጥበቃና እንክብካቤ፤ በደን ውጤቶች ግብይትና በዘርፉ ከሚከናወኑ የምርምር ተልዕኮዎች በስኬታማነት እየተተገበሩ ቆይተዋል፤ ስኬትም ተመዝግቧል፡፡ በዚሁ ማዕቀፍ መሰረት የዘርፉ ያለፈው በጅት ዓመት በተለዩ 12 ግቦች ተለይቶና ዒላማ ተቀምጦ ሲተገበር የቆየ ሲሆን ተቋሙ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀመጠውን “የአንድ…

ተጨማሪ ያንብቡ

በዘንደሮው የክረምት ወራት በአረንጓዴ አሻራ ብሔራዊ መርሃ ግብር ለመትከል ከታቀደው ችግኞች 4.7 ቢሊዮን ያህል መተከሉ ተገለፀ፡

ሀምሌ 17/2018 ዓ.ም *************®************** የኢትዮጵያ ደን ልማት አመራሮችና ሠራተኞች የ2018 በጀት ዓመት እቅድ አፈፀፀም ሪፖርት ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ አካሄዱ፡፡ በእቅድ አፈፃፀምና ትውውቅ መድረኩ ተቋሙ በበጀት አመቱ ለማሳካት ያቀደውን እቅድ የፊዚካል ስራዎች 98.6% እንዲሁም በካፒታል በጀት አፈፃፀም 99.4% በአማካይ ደግሞ የዕቅዱን 94.4% በማከናወን ከፍተኛ አፈፃፀም አስመዝግቧል። በበጀት አመቱ ለማከናወን የተያዙት ግቦች በሙሉ ከዘጠና ፐርሰንት በላይ አፈፃፀም የተመዘገበባቸው ሲሆን በተለይም ለልማት የሚውል ሀብት ከተለያዩ አካላት ከማፈላለግ አኳያ፣ የደን ሽፋንን ለማሳደግ የሚደረጉ ጥረቶችን ከማሳካት ረገድ፣ ከደን ዘርፍ ህግ ተከባሪነት ረገድ፣ የደን ሀብት ለዜጎች የስራ እድል ከመፍጠርና ለዜጎች ገቢ ከማስገኘት…

ተጨማሪ ያንብቡ

የአረንጓዴ አሻራ ብሔራዊ መርሃ ግብር ግድቦቻችን በደለል እንዳይሞሉ ለማድረግና የከርሰ ምድርና የገፀ ምድር ውኃ ግኝታችን እንዲጎለብት አዎንታዊ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለፀ፡

ሀምሌ 15/2018 ዓ.ም ለገዳዲ *******************®**************** የኢትዮጵያ ደን ልማት አመራሮችና ሠራተኞች በኦሮሚያ ክልል በሸገር ሲቲ ኩራ ጂዳ ክፍለ ከተማ በኩራ ጂዳ ወረዳ በለጋዳዲ የውኃ ግድብ ተፋሰስ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አከናወኑ። ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ከሚገኙ ታላላቅ የልማት ፕሮግራሞች መካካል አንዱ የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ሲሆን በመርሃ ግብሩም እስከዚህ አመት ክረምት መግቢያ ድረስ ከ48 ቢሊዮን በላይ የተለያየ ፋይዳ ያላቸው ችግኞችን በመትከል የደን ሽፋናችንን ማሳደግ ተችሏል፡፡ በያዝነው የክረምት ወራትም 8 .5 ቢሊዮን ያህል ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያላቸው ታቅዶ ለተግባራዊነቱ ርብርብ እየተደረገ ይገኛል። የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በርካታ ሀገራዊ ፋይዳዎችን እያስገኘ ሲሆን…

ተጨማሪ ያንብቡ

ፋርም አፍሪካ እና አጋሮች በመላው የኢትዮጵያ የደን መልክዓ ምድሮች ጥበቃን እና ኑሮን ለመምራት የ HARNESS ፕሮጀክት ጀመሩ።.

ሐምሌ 21, 2026 ቡሾፍት. ****************®********* የገጠር ኢኮኖሚን ​​በማሳደግ የኢትዮጵያን ጠንካራ የደን ሃብትና ከፍተኛ የብዝሀ ህይወት ስነ-ምህዳር ለመጠበቅ በተደረገ ትልቅ ተነሳሽነት, ፋርም አፍሪካ እና የአካባቢ ጥበቃ ድርጅቶች ጥምረት መጠነ ሰፊ የተፈጥሮ ጥበቃ እና ዘላቂ ልማት መርሃ ግብር በይፋ ጀምሯል ።: “ለአየር ንብረት-ተፈጥሮ-ሰዎች-ሶስትዮሽ ደኖች እና ስነ-ምህዳሮችን መጠቀም” (HARNESS). በሮያል የኖርዌይ ኤምባሲ የተደገፈ (በ NORAD በኩል), የብዙ-ዓመታት ተነሳሽነት እስከ የካቲት ድረስ ይቆያል 2029. ፕሮጀክቱ በኦሮሚያ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች ስነ-ምህዳራዊ ወሳኝ ባዮሞች ውስጥ ይሰራል—ታዋቂውን የባሌ ኢኮ ክልልን ጨምሮ—የተሞከሩ አሳታፊ ጥበቃ ሞዴሎችን በማሳደግ ላይ።…

ተጨማሪ ያንብቡ

𝗪𝗛𝗘𝗡 𝗧𝗛𝗘 𝗣, 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 𝗣:

ሀምሌ , 2026 አዲስ አበባ, (FMC) *******************®***************** እንደ ሪከርድ ሰባሪ ሙቀቶች, አውዳሚ የዱር እሳት, ረዥም ድርቅ, እና በአየር ንብረት መዛባት ምክንያት በተለያዩ የአለም ክፍሎች ባሉ ማህበረሰቦች ላይ ተጽእኖ ማሳደሩ ቀጥሏል።, የአካባቢ መራቆት የሚያስከትለው መዘዝ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየታየ ነው።. በአንድ ወቅት እንደ ሩቅ የአየር ንብረት ስጋት ይታይ የነበረው የዛሬው ዓለም አቀፋዊ ፈተና የጋራ እርምጃ እና ተግባራዊ መፍትሄዎችን የሚጠይቅ ሆኗል።. በመላው አውሮፓ እና ሌሎች ክልሎች ከሚደርሰው ኃይለኛ የሙቀት ማዕበል ጀምሮ በውሃ ሀብቶች ላይ ጫና እየጨመረ ነው።, ግብርና, እና ስነ-ምህዳሮች, የአየር ንብረት ለውጥ እየጨመረ የመጣውን ወጪ ዓለም እያየች ነው።. ሳይንቲስቶች እና…

ተጨማሪ ያንብቡ

GLI የተፈናቀሉ የዱር እንስሳትን ወደ ቤት በማምጣት ላይ

ሀምሌ , 2026 (ይሄኛው) አዲስ አበባ ***************®************ የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን (EWCA) ይላል የኢትዮጵያ አረንጓዴ ሌጋሲ ኢኒሼቲቭ (የ) የተበላሹ ስነ-ምህዳሮችን ወደነበረበት ይመልሳል, የተፈናቀሉ የዱር እንስሳት ወደ ተፈጥሯዊ መኖሪያቸው እንዲመለሱ በማድረግ የብዝሀ ህይወትን በማሻሻል እና በመላ ሀገሪቱ የአየር ንብረትን የመቋቋም አቅምን በማጠናከር. ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለ ምልልስ, የኢደብሊውሲኤ ዋና ዳይሬክተር ኩማራ ዋቅጂራ እንደተናገሩት በአገር አቀፍ ደረጃ የተካሄደው የችግኝ ተከላ ዘመቻ እፅዋትን ወደነበረበት በተመለሱባቸው አካባቢዎች የሚታዩ የአካባቢ ጥቅሞችን አስገኝቷል።. ዋና ዳይሬክተሩ እንዳሉት::, ጅምር ባዮ ብዝሃነትን በመጠበቅ ረገድ ጉልህ ሚና ተጫውቷል።, የስነ-ምህዳር ሚዛን መመለስ, ና…

ተጨማሪ ያንብቡ

የአረንጓዴ ዐሻራ ትሩፋቶች

ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ.ቢ.ሲ/ው.ኢ.ሚ) አዲስ አበባ ***************®**************** ዓለማችንን በአሁኑ ወቅት እየፈተኑ ከሚገኙ ጉዳዮች መካከል የአየር ንብረት ለውጥ ያስከተላቸው ጫናዎች በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ። ኢትዮጵያ ውሃን ጨምሮ ለተፈጥሮ ሃብት የአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነት ምላሽ ለመስጠት ተግባራዊ ርምጃ በመውሰድ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነች ትገኛለች። ከእነዚህ ተግባራት መካከል ተጨባጭ ለውጥ እያስመዘገበ የሚገኘው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ሲሆን፤ በመርሐ ግብሩ ስኬት ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ስሟ በጉልህ እንዲጠቀስ አድርጓል። በመንግሥት ቆራጥነት እየተተገበረ ያለው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የኢትዮጵያውያንን ልብና ጉልበት በአንድነት ያስተሳሰረ ታላቅ ሀገራዊ ተግባር ሆኖ ቀጥሏል። ይህ በ2011 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ሀሳብ አመንጪነት በይፋ…

ተጨማሪ ያንብቡ

የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ባሻገር ለምግብ ዋስትና ትልቅ አቅም እየሆነ ነው።

ሠመራ፤ ሰኔ 19/2018 (ኢዜአ) *************®************* የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ባሻገር ለምግብ ዋስትና ትልቅ አቅም መሆኑን የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለፁ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ሐሳብ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በገቢ ራሱ ዞን አዋሽ ፈንታሌ ወረዳ ሳቡሬ ቀበሌ አስጀምረዋል። በዚሁ ሁነት ላይ እንደተናገሩት እንደ ሀገር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የአየር ንብረት ለውጥን ከመከላከል ባለፈ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አስተዋጽኦ እያደረገ ነው። በአፋር ክልልም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ባሻገር ለምግብ ዋስትና መሰረት ሆኖ እያገለገለ መሆኑን አንስተው ዘንድሮም ልማቱ…

ተጨማሪ ያንብቡ