እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ! ነሐሴ 5, 2026 ነጋሽ መብራቱ *በዛሬው እለት ከ800ሚሊ በላይ ችግኞች ተተክለዋል! *800በቀን ሚሊዮን ችግኞች ተዘሩ! *በዘንድሮ ክረምት ለመትከል ከታቀደው የ8ቢሊዮን ችግኞች ውስጥ እስከዛሬ 6.5ቢሊዮን ችግኞች ተተክለዋል። * 6.5 ቢሊዮን የ 8 ቢሊዮን ኢላማዎች ተተከሉ!