ዜና
ሚዲያ > ዜና
የብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማችን በህገ መንግስት ተደንግጎና ቀኑ ደግሞ በየአመቱ ተከብሮ እንዲውል በአዋጅ ቁጥር 863/2006 ጥቅምት ወር በገባ የመጀመሪያው ሰኞ እዲከበር ተደንግጎ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ የሠንደቅ ዓለማ ቀን በየዓመቱ በልዩ ልዩ ዝግጀቶች የሚከበር ሲሆን ዘንድሮ ለ19ነኛ ጊዜ “ሠንደቅ ዓላማችን...
የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብሩም የግብርና ምርታማነትን በማገዝ ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጠቀሜታ ያስገኘ ዓለም አቀፍ ተነሳሽነት ነው። በኢትዮጵያ ደን ልማት የተፈጥሮ ደን መሪ ሥራ አስፈጻሚ ካብታሙ ግርማ ለኢዜአ እንዳሉት፤ ደን የአካባቢ መራቆትና የሥነ-ምኅዳር ደህንነትን በመጠበቅ ለግብርና ምርታማነት ጉልህ...
የተባበሩት መንግስታት (እና) እና የአፍሪካ የደን ባለሙያዎች የኢትዮጵያን አረንጓዴ ሌጋሲ ኢኒሼቲቭን አወድሰዋል (የ) በአፍሪካ ውስጥ መጠነ ሰፊ የአካባቢ ተሃድሶ እንደ መሪ ሞዴል. ባለሙያዎችም እንዲሁ...
ከመስከረም 25 እስከ 30/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ SPIN (የሳይንስ ፖሊሲ መረጃ መረብ) Africa ውይይት ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ ደን ልማት በመገኘት በልማቱ እና በምርምር ዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ ተሞክሮዎችን በመመልከት ገለፃና ማብራሪያ ተደርጎላቸዋል፡፡ በእለቱ የልኡካን ቡድኑ...
የኢትዮጵያ ደን ልማት ከዓለም አቀፍ የደን ምርምር ህብረት ተቋም (IUFRO) ጋር በመተባባር ከተለያዩ ሀገራት የተጋበዙ የደን ሳይንቲስቶች የሚሳተፉበት ዓለም አቀፍ የቦርድ አባላት ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የዓለም የደን ምርምር ድርጅቶች ዩንዮን (IUFRO) በ1892 እ.ኤ.አ. በጀርመን ኤበርስዋልዴ...
በኢትዮጵያ እተተገበረ ያለው አሳታፊ የደን አስተዳደር ለምግብ ዋስትና፣ ለተለያዩ የገቢ ምንጮች፣ ለጠንካራ ኑሮ እና ለዘላቂ ደን ልማት አስተዋፆኦ እያበረከተ መሆኑ በጥናት መረጋገጡ ተገለፀ፡፡አሳታፊ የደን አስተዳደር ለአካባቢው ማኅበረሰብ የደን ባለቤትነትና የማስተዳደር መብት በመስጠት ማኅበረሰቡ የተፈጥሮ ማር፣ የዱር...
ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እያደረገች ያለችዉ ታላቅ ጥረት በግሎባል የገንዘብ ድጋፍ ትልቅ የመሬት ማገገሚያ እና የማህበረሰብን የመቋቋም ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ።.
የኢትዮጵያ ደን ልማት ባለሙያዎች በቻይና የደንና ግራስ ላንድ ተቋም ጋባዥነት ያገኙትን የአጭር ጊዜ ስልጠናና የተግባር ምልከታ “የምርምር-ለልማት” ሲምፖዚየም ላይ ቀርቦ ውይይት ተካሄደ፡፡በኢትዮጵያ ደን ልማት የሰው ሰራሽ ምርምር ዳይሬክተር ዶ/ር አባይነህ ደረሮ በመደበኛው...
በሀገራችን የተካሄደውን ለውጥ ሙሉና ዘላቂነት ያለው ለማድረግ የክረምት በጎ አገልግሎት ስራዎችንና ሌሎች ሀገራዊ ኢኒሼቲቮችን ሁሉም አካላት ተደምረው መተግበር የምንፈልገውን ሀገራዊ ብልፅግና በአጠረ ጊዜ ማሳካት ያስችለናል ተባለ ...
ጳጉሜ 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ****************®*************** የኢትዮጵያ ደን ልማት አመራሮችና ሰራተኞች “የኅብር ቀን” የኢትዮጵያ ማንሰራራት በሚል መሪ መልእክት ዛሬ ጳጉሜ አራት በልዩ ልዩ የሁነት ዝግጀቶች ተክብሯል፡፡ ኢትዮጵያ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ የጳጉሜ...
ጳጉሜ / 2018 ዓ.ምሲዳማ ክልል፤ ይርጋለም ወረዳ******************®****************በሲዳማ ክልል ይርጋለም ወረዳ “የቻንኪ” የደን ምርት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ የሚሰሩ የአካባቢው ወጣቶች የስራ እድል እንደተፈጠረላቸው ገለፁ፡፡የማህበረሰቡ የአኗኗር ዘይቤ መቀየርና የህዝብ ቁጥር...
ጳጉሜ 2026፤ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ደቡብ ሶዶ ወረዳ ጉልቤ ቀበሌ(ኢ.ደ.ል) ********************®****************** ከአዲስ አባባ 120 ኪ.ሜ ተጉዘን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፤ በምስራቅ ጉራጌ ዞን ደቡብ ሶዶ ወረዳ ጉልቤ ቀበሌ ተገኝተናል፡፡ የጉዟችን ዓላማ በደንና ተፈጥሮ ሀብት ልማት እና...