ጥቅምት 12, 2026

የሠንደቅ ዓለማ ቀን

የብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማችን በህገ መንግስት ተደንግጎና ቀኑ ደግሞ በየአመቱ ተከብሮ እንዲውል በአዋጅ ቁጥር 863/2006 ጥቅምት ወር በገባ የመጀመሪያው ሰኞ እዲከበር ተደንግጎ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ የሠንደቅ ዓለማ ቀን በየዓመቱ በልዩ ልዩ ዝግጀቶች የሚከበር ሲሆን ዘንድሮ ለ19ነኛ ጊዜ “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን!” በሚል መሪ መልዕክት በሀገር አቀፍ ደረጃ በድምቀት ተከብሯል። በዚሁ ሀገራዊ ማዕቀፍ መሠረት በአሉ በኢትዮጵያ ደን

የሠንደቅ ዓለማ ቀን ተጨማሪ አንብብ »

አረንጓዴ ዐሻራ ኢኮኖሚያዊ ትሩፋት

የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብሩም የግብርና ምርታማነትን በማገዝ ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጠቀሜታ ያስገኘ ዓለም አቀፍ ተነሳሽነት ነው። በኢትዮጵያ ደን ልማት የተፈጥሮ ደን መሪ ሥራ አስፈጻሚ ካብታሙ ግርማ ለኢዜአ እንዳሉት፤ ደን የአካባቢ መራቆትና የሥነ-ምኅዳር ደህንነትን በመጠበቅ ለግብርና ምርታማነት ጉልህ ጠቀሜታ አለው። የደን ሽፋን ዕድገትም አየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን በመቀነስ ብርቅዬ እንስሳትና የብዝኅ ሕይወት ደኅንነትን ለማረጋገጥ ከፍተኛ

አረንጓዴ ዐሻራ ኢኮኖሚያዊ ትሩፋት ተጨማሪ አንብብ »

ወደ ላይ ይሸብልሉ