የኢትዮጵያ የደን ልማት ሰራተኞች 2014 ዓ.ም. ለአረንጓዴ አሻራ መረሀ ግብር ተሳትፎ የደን ተከላ ፕሮግራም በመናገሻ አካባቢ ክቡር አቶ ከበደ ይማም የኢትዮጵያ የደን ልማት ዋና ዳይሬክተር እና ምክትል ዋና ዳይሬክትር ዶ/ር ሞቱማ ቶሌራ በተገኙበት የተከላ ስነስርዓቱ ተከናውኗል፡፡ የፕሮግራሙን አጠቃላይ ይዘት ለመረዳት ቪዲዮውን ይመለከቱ፡፡
ተዛማጅ ልጥፎች
-
የደን ማድመቂያዎች
የደን ሃይላይትስ ይህ ፋይል ተዘጋጅቶ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ የደን ልማት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ነው።. -
-
