የኢትዮጵያ የደን ልማት ሰራተኞች 2014 ዓ.ም. ለአረንጓዴ አሻራ መረሀ ግብር ተሳትፎ የደን ተከላ ፕሮግራም

የኢትዮጵያ የደን ልማት ሰራተኞች 2014 ዓ.ም. ለአረንጓዴ አሻራ መረሀ ግብር ተሳትፎ የደን ተከላ ፕሮግራም በመናገሻ አካባቢ ክቡር አቶ ከበደ ይማም የኢትዮጵያ የደን ልማት ዋና ዳይሬክተር እና ምክትል ዋና ዳይሬክትር ዶ/ር ሞቱማ ቶሌራ በተገኙበት የተከላ ስነስርዓቱ ተከናውኗል፡፡ የፕሮግራሙን አጠቃላይ ይዘት ለመረዳት ቪዲዮውን ይመለከቱ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ

የ4ኛው አረንጓዴ አሻራ መሪ ቃል “አሻራችን ለትውልዳችን” የሚል ነው፡፡

የ4ኛው አረንጓዴ አሻራ አገር አቀፍ መረሀ ግብር ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት መክፈቻን በከፊል ለማየት ከዚህ በታች የሚገኘውን የፌስቡክ link በመጫን ቪዲዮውን መከታተል ይችላሉ፡፡ (16) ፌስቡክ

ተጨማሪ ያንብቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአራተኛው አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር።

የ4ኛው አረንጓዴ አሻራ አገር አቀፍ መረሀ ግብር ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ የፌደራሽን ምክር ቤት አባላት፣ የክልል ፕሬዘዳንቶች፣ አምባሳደሮች፣ተጋባዥ እንግዶች እና የሚመለከታቸው የዘርፉ ባለስልጣናት በተገኙበት አገር አቀፍ መርሀግብሩ ተጀምሯል፡፡ የመክፈቻ ስነ ስርዓቱን ከዚህ በታች የሚገኘውን የፌስቡክ link በመጫን ቪዲዮውን መከታተል ይችላሉ፡፡ (549) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአራተኛው አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር። – የዩቲዩብ አረንጓዴ ውርስ 2022: ዓመታዊ የዛፍ ተከላ ዘመቻ ተጀመረ አራተኛው አረንጓዴ ትሩፋት የመትከል ዘመቻ ዛሬ ተጀምሯል። 6 ወቅት ቢሊዮን ችግኞች…

ተጨማሪ ያንብቡ