. . . ሰኞን ስንመርጥ የስራ መጀመሪያችንን ተፈጥሮን በመታደግ እንድንጀምር ነው። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ #ethiopiangreenlegacy! https://www.facebook.com/watch/?v=3088734371423337
ተጨማሪ ያንብቡወር: ሀምሌ 2023
የአረንጓዴ አሻራ ጥረታችን እንድምታዎችና ፋይዳዎች ሀምሌ 12/2015 ዓ.ም
የአረንጓዴ አሻራ ጥረታችን እንድምታዎችና ፋይዳዎች ሀምሌ 12/2015 አ.ኤም ሚዲያ ክትትል #EtvDagu https://www.facebook.com/watch/?v=273417668711246
ተጨማሪ ያንብቡበአንድ ጀምበር 500ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቋል። ክቡር ዶ/ር ግርማ አመንቴ በኢፌዲሪ የግብርና ሚኒስትር
በአንድ ጀምበር 500ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቋል። ክቡር ዶ/ር ግርማ አመንቴ በኢፌዲሪ የግብርና ሚኒስትር https://www.facebook.com/watch/?v=828293475344056
ተጨማሪ ያንብቡየቆላ ቀርቀሃ ልማት በአባይ ሸለቆ (ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2015 ዓ.ም)…/አሚኮ/
https://youtube.be/mz6bu5NxCAc
ተጨማሪ ያንብቡኢትዮጵያ እያከናወነች ያለችው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር አህጉራዊ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያግዝ ነው ….
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3030442 ኢዜአ አማርኛ (https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3030442) አዲስ አበባ ሰኔ 30/2015 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለችው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር አህጉራዊ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ስርዓትን ለመገንባት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያበረክት ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር አቶ ከበደ ይማም ተናገሩ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አነሳሽነት የተጀመረው አገራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ጅማሮውን ሐምሌ 2011 ዓ.ም አምስተኛ ዓመታትን አስቆጥሯል። በመጀመሪያው ምዕራፍም በአራት ዓመታት ውስጥ 20 ቢሊዮን ችግኝ የመትከል ዓላማን በማንገብ በአገር አቀፍ ደረጃ ከዕቅድ በላይ ከ25 ቢሊዮን በላይ የተለያዩ የእጽዋት ችግኞች መተከላቸው ይታወሳል። በሁለተኛው ምዕራፍ ደግሞ ”ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ ሃሳብ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር በተያዘው ዓመት በአገር…
ተጨማሪ ያንብቡ