EEFRI, 04/11/2020, Addis Ababa የኢትዮጵያ የአካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት ከአማራ መልሶ ማቋቋም ልማት ድርጅት (አመልድ) እጽዋት ቲሹ ካልቸር ላብራቶሪ ጋር በመተባበር ላለፉት ሁለት አመታት የቆላ ቀርከሃን በብዛት ለማባዘት የሚያስችል ፕሮቶኮል ለማውጣት የተደረገው ምርምር ውጤታማ ሆኗል፡፡ በዓለማችን ከ1600 በላይ የቀርከሃ ዝርያዎች ሲኖሩ በኢትዮጵያ ሀገር በቀል የሆኑ የቆላና የደጋ የሚባሉ ሁለት የቀርከሃ ዝርያዎች እንዳሉ መረጃዎች ያሰረዳሉ፡፡ ቀርከሃ በዘሩ መራባት የሚችል ቢሆንም ፍሬውን ለማግኘት በረጅም አመት አንድጊዜ የሚያብብ በመሆኑና በተለያዩ ተባዮችና በሽታዎች ምክንያት በአንድ ጊዜ ብዙ ዘር ለማግኘት አስቸጋሪ ነው፡፡
ተጨማሪ ያንብቡአመት: 2020
የቆላ ቀርከሃን ለማባዘት የሚያስችል ፕሮቶኮል ለማውጣት የተደረገው ምርምር ውጤታማ ሆኗል
ኤፍሪአይ, 04/11/2020 ኢንስቲትዩታችን (የኢትዮጵያ የአካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት)ከአማራ መልሶ ማቋቋም ልማት ድርጅት (አመልድ) እጽዋት ቲሹ ካልቸር ላብራቶሪ ጋር በመተባበር ላለፉት ሁለት አመታት የቆላ ቀርከሃን በብዛት ለማባዘት የሚያስችል ፕሮቶኮል ለማውጣት የተደረገው ምርምር ውጤታማ ሆኗል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ፕሮቶኮሉን በመጠቀምና ችግኝ በማምረት በተለያየ ሰው ሰራሽ ችግር ምክንያት በተራቆተው የአባይ ተፋሰስ የሚገኘውን የተወሰነውን ቦታ በቆላ ቀርከሃ ለመሽፈን እጽዋቱ በብዛት እየተባዛ ይገኛል ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡEEFRI እንጨት ሂደት መሳሪያዎች ይቀበላል
09 ጥር 2020, አዲስ አበባ. የኢትዮጵያ አካባቢ እና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት (EEFRI) መሳሪያዎች የመጀመሪያ የምድብ ተቀብለዋል (የእንጨት በመስራት ቴክኖሎጂስ / መሣሪያዎች) ስለ SIDA ድጋፍ ፕሮግራም በኩል የስዊድን መንግስት ከ “ኢትዮጵያ ውስጥ Catalysing ደን ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ለ ተቋማዊ ማጠናከር”. ፕሮጀክቱ በአሁኑ ጊዜ SLU ጋር በመተባበር ውስጥ ነው የሚተገበረው, EFCCC, CIFOR እና WGCF-NR. መሳሪያዎች ለማደስ EEFRI ማንቃት እና የምርምር ማዕከላት መካከል አንዱ ዘመናዊ ያደርጋል, ማለትም የደን ሀብት አጠቃቀም, ፈጠራ ምርምር እና ስልጠና ማዕከል (የ ከዚያም የእንጨት ቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል).
ተጨማሪ ያንብቡ