አረንጓዴ ዐሻራ፡ የምግብ ዋስትና የጀርባ አጥንት።
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ****************®**************** የአየር ንብረት መለዋወጥ፣ የአፈር ምርታማነት መቀነስ እና የደን ሽፋን መሳሳት በዓለም አቀፍ ደረጃ ምርትና ምርታማነት ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ በተለይም ግብርና የኢኮኖሚያቸው የጀርባ አጥንት ለሆነ የአፍሪካ ሀገራት ምርታማነት ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ ከፍተኛ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ይህንን ዘርፈ ብዙ ችግር ለመቋቋም እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከምትከውናቸው
አረንጓዴ ዐሻራ፡ የምግብ ዋስትና የጀርባ አጥንት። Read More »