ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አሕመድ (ዶ/ር) የ2017 ዓ.ም. የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለማስጀመር “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል ያደረጉት ንግግር::
Read MoreMonth: June 2025
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ለበርካታ ሀገሮች ምሳሌ መሆን ችላለች
በአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ኢትዮጵያ ለበርካታ ሐገሮች ምሳሌ መሆን መቻሏን የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር አቶ ከበደ ይማም ገለፁ፡፡ የመሬት መራቆት እና የአየር ንብረት ለውጥ በስነ ምህዳር ላይ አሉታዊ ተዕፅኖ እየሳረፈ በመሆኑ መንግስታት እርምጃ መውሰድ እንዳለባቸው ያነሱት ዋና ዳይሬክተሩ፤ በየአመቱ የሚሰሩ ብዙ ጥናቶች በጉዳዩ ላይ ትኩረት አድርገው ሰፊ መረጃዎችን እንደሚያወጡም ገልፀዋል፡፡ በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ ለጉዳዩ የሰጠችው ትኩረት በአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ለበርካታ ሀገሮች ምሳሌ እንድትሆን ያስቸላት መሆኑን ተናግረዋል፡፡ አያይዘውም መንግስት ለተራቆቱ አከባቢዎች ማገገሚያ የሚውል ፈንድ ማፅደቁን ተከትሎ የደን ጭፍጨፋው ወደ 27 ሺህ ሔክታር መሬት ዝቅ ማድረግ መቻሉን አንስተዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ…
Read Moreየአረንጓዴ አሻራ የደን ሸፋን ከማሳደግ በላይ… – Ethiopian Broadcasting Corporation | Facebook
የአረንጓዴ አሻራ ከደን ሸፋን ማሳደግ በላይ መሆኑን በኢቲቪ ዳጉ የውይይት መርሐ ግብር ላይ እንግዳ የነበሩት የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳሬክተር አቶ ከበደ ይማም ገልጸዋል። አረንጓዴ አሻራ እንደ ሀገር ጠንካራ ኢኮኖሚ የመገንባት እንዲሁም ጠንካራ ሀገረ መንግስት የመገንባት መሰረትም ነው ብለዋል። አረንጓዴ አሻራ የተራቆቱ መሬቶችን እንዲያገግሙ ከማድረግ ባሻገር በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ሰፊ የሆነ ድርሻ እንዳለው ያነሱት ዳይሬክተሩ፤ ለሀገር ሉዓላዊነት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለውም ጠቅሰዋል። “የተራቆቱ መሬቶችን እንዲያገግሙ ማድረግ ካልቻልን፤ የምናልመው ምርታማነት አይኖርም፣ ብዝኃ ህይወት ያልቃል ብሎም እንደ ውኃ ያሉ ተፈጥሯዊ ሀብቶቻችን ይቀንሳሉ፤ ይህም በሂደት አስከፊ ለሆነ ችግር ይዳርገናል” ብለዋል ዋና ዳይሬክተሩ። ኢትዮጵያ ላለፉት…
Read More