የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአረንጓዴ አሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አስተዳደር አዋጅን አጸደቀ

Ministry of Agriculture – Ethiopia (አዲስ አበባ፣ ታኀሳስ 15 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን ውጤታማ በሆነ መልኩ ያስችላል የተባለውን የአረንጓዴ አሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን በሙሉ ድምፅ አጸደቀ። በምክር ቤቱ 12ኛ መደበኛ ስብሰባ የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ደሳለኝ ወዳጆ አዋጁን የተመለከተ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ አቅርበዋል። አዋጁ በኢትዮጵያ የተጀመረውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ውጤታማና ቀጣይነት ባለው መልኩ ለመምራት በልዩ ፈንድ እንዲደገፍ የሚያስችል መሆኑ ተጠቅሷል። አቶ ደሳለኝ ባለፉት ስድስት ዓመታት የተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ የተጎሳቆለ መሬት እንዲያገግም ከማድረግ…

Read More